Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ባህ ልብሱም ልብሰ ፀፃይ ዙፋኑም የእንቁ መታጠቢያውና የሚጠጣበት የእንቁ ዳንታ ነበር ሊቀ ካህን አዛርያስ የአክሱምን ግብዝና በመያዝ በታላቅ ክብር ሆኖ በእርሱ ፈቃድ ግብር ያስገባ ነበር። በዚህም የሠሜን አጋፋሪ የሚል ስያሜ ተሠጥቶት ነበር ኤልያብ የእሴይ ልጅ የሠለሞን አጎት ከንጉሰነገስቱ በስተግራ ይቀመጣል ንጉስ ነው ዙፋነ የመታጠቢያው ዳታኑና ወንበሩ የወርቅ ነበር ከንጉሰነገስቱ በግራ በኩል ይቀመጣል ከዝቋሳ ድራሬ እስከ በሽሎ ወንዝ ይደርስ ነበር አብሔል ከነገደ ብንያም የተወለደ ኩፋነ የብር ሲሆን የግዛት ቦታው ገዝዋ ጃፋር የተባለ ቦታ ነበር የአብሔል ታዛዥም ነበር አሌር ከነገደ ይሁዳ የተወለደኑ ዙፋኑ የብር ነው ከላይ የተዘረዘሩት ለየሹሞቹ የተሰጡት ግዛቶች ቦታዎች አንዳንዶቹ በዚህ ከመን መጠሪያ ስማችው መቀየሩ እንዳለ ሆኖ በጥንቱ ስያሜያቸው ዛሬ ድረስ የሚገኘው ሜትር ርዝመት ያለው ፃውልት ሲሆን በነሐሴ ዓም ጓደኛው ከሮም ተመልሶ መጥቶ አብሮት ሊቁም ችትሏል ሐውልቶች በተተክሉበት አካባቢ ከስራቸው በባለሙያ ተጠርበው በብረት በተያያዙት ከባለአራት ማእዘን የድንጋይ ግንቦች ስር የመሳባናንቶች መቃብር ይገኛል ይህ ሃውልት በዓለም ቅርስነት በዩኔስኮ የቅርስ መዝገብ ላይ በ ዓም የላሊበላ በአንድ ድንጋይ የተሠሩ ሀንፃዎሥች በሚል ርዕስ ከህንፃው ጉብኝቱ በኋላ መፅዛና ፅፏል አርሱም ሆነ ከእርሱ በፊት ስለ ላሊበላ የዓፉትን ዓይነት ተመሳሳይ ፃሳብ የሰፈረበት መጽሐፍም ከሁሉም በላይ ቤተመድሕሐኒዓለም እንደሚያምር ቱ ባንድ ቦታ ዱ በሌላ ቦታ ሆኖ ከአንድ ወጥ አለት በ ተከፍለው መሠራታቸውን ይገልፃል ህንፃዎቹን ከመረመረ በኋላም ከቀሣውስቱ የብራና መዕፃፍ በግፅዝ በዓረብኛ በግሪክኛ የተፃፈ ዕሁሳ ማግኘቱን ይህንንም የፃፈው የህንፃዎቹ ዋና ሠሪና አሠሪ የነበረው ሲዲ መስቀል የተባለው ግብባዊ መሆኑን ፅሁፋም የሚገልፀው በዋናነት አፄ ላሊበላም የእነሱን ፃሣብ ለመፈፀም የአባይን ውዛ ከመንገዱ አስወጥቶ ወደ በርፃ እንዲፈስ ለማድረግ ወይም ከአዋሽ ጋር ለማገናኘት እስቦ ነበር ነገር ግን አድካሚ ስራ መሆኑን ተገንዝቦ በዚህ ምትክ ለአባይ ወንዝ የሚገብሩትን በርካታ ወንዞች እንዳይገብሩ አቅጣጫቸውን እየቀየሱ ወደ ሌላ ቦታ እንዲፈሱ የሚያደርግ ሥራ አስጀምሮ ነበር።
ምዕ ጅ የቀዳማዊ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ከ ቅልክ ከኳልደት በፊት በ በኢትዮጵያ የነገሰውና ከአየሩሳሌሙ ንጉስ ክሰለሞንና ከሳባውያን ንግስት ከንግስተ ሳባ የተወለደው አንዲሁም ኢትዮጵያን ለ ዓመታት በንጉሰነገስትነት ያስተዳደረው ቀዳማዊ ምኒልክ ነው የቀዳማዊ ምኒልክ በኢትዮጵያ መንገስ የኢትዮጵያን ታሪክ የተለየ መልክ አስይዞታል ይኸውም የኢትዮጵያን ንግስና የነገስታት ታሪክ እንዲሁም አወቃቀር ከሠለሞናዊው ስርወ መንግስት ጋር አቀራኝቶታል ከእርሱ ጋር የመጡ የቱ ነገዶች ሺ የበኩር ወንዶችም በኢትዮጵያ ምድር ህገ ኦሪትን እያስተማሩ ሐይማኖታዊ የሆነ ህዝብ እንዲበረክትና ጣኦት ማምለክን እንዲተው በር ከፍቷል ስጋዊ አስተዳደሩና ህግ አወጣጡም ከቀድሞዋ ስልጡንና ቀደምት አገር ጋር የተመሳሰለ መሆኑ ጠቀሜታ ነበረወ ከእየሩሳሌም የመጡትና በኢትዮጵያ መኖር የጀመሩት ከኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር እየተጋቡ እየተዋለዱ በሠላም ለመኖር ከመቻላቸውም በላይ በተለያዩ ተፈላጊ ሙያዎች የተካነ ነበሩና በእጅ ሙያቸው ለህዝቡ የሚጠቅመውን የመገልገያ እቃ ሠርተው በማቅረብና ህዝቦችንም በማስተማር ረገድ የማይናቅ አስተዋፅኦ አበርክተዋል በተጨማሪም ከቀዳማዊ ምኒልክ ጀምሮ ባህላዊውን የንግስና ስርዓትም ሆነ የህዝብ አመራር በተመለከተ ከጥበበኛው ክእየሩሳሌም ንጉስ በተቀሠመውና በዚያ ዘመን ዘመናዊ የተባለውን አይነት ስርዓትና ዘዴ በተከተለ አካሔድ የህግና የስርአት ደንቡን በዕኑ መሰረት ላይ ለመጣል ተሞክራል ምንም እንኳን ከእርሱ በኋላ የተከታተሉት ነገስታት ቀጥለን እንደምናየው ኦሪተ ህግን ትተው በጣኦት ማምለካቸውን ቢቀጥሉም በእውነተኛው አምላክ በማመን በኦሪተ ህግ የፀነ ህዝቦች ግን በርካታ ነበሩ ነገስታቱም እንዲሁፈ ይህ በእንዲህ እንዳለም ከሌሉቹ ቀደምት ሐያል አገራት ጋር የተፈጠረው ዲፕሉማሲያዊ ትስስር በንግድም ሆነ በሌሎች መሰል ዘርፎች የራሱ የሆነ አዎንታዊ ገፅታ ማስገኘቱን መገንዘብ አይከብድም በኋለኛው ዘመንም ስልጡን ከነበሩ ክርስቲያናዋ አገሮች ጋር የጠበቀና ተፈላጊ የነበረ ግንኙነት መፈጠሩ አልቀረም ይህም መሰረቴ ቀደም ባለው ዘመን ከኦሪተ ህግ ጋር የተዋወቁና ለአምላካዊው ሐይማኖት አንግዳ ያልነበሩት ህዝቦች በኋለኛው ዘመንም ክርስትናን ለመቀበል አልክበዳቸውምና ነው በምኒልክ ንግስና ጊዜ የተለያዩ በርካታ ሠፋፊና ጥቃቅን ግዛቶችን የሚያስተዳድሩ ንጉሶችና ሹሞች ተሾመው አገሪቱን በበሳይነት የሚመራው ንጉስ ነገስቱ ቀዳማዊ ምኒልክ ነበር ንግስናው የተፈፀመው አናቱ በነገሰችበት ሳባ በተባለችው ጥንታዊት ከተማ እንደነበር ይነገራል ይህም ሲባል የምኒልክ የግዛት ወሠን ያንኑ እናቱ ትገዛው የነበረውን ሠፊ ግዛት መሆኑ አንዳለ ሆኖ ያኔ ከ አስከ ኛው መቶ አመት በግብዕ ይገዛ የነበረውን ኑብያንም እንደሚያጠቃልል ይነገራል ምክንያቱም ግብፆች ለቀው ከወጡ መቶ አመት ካለፈ በኋላ ነው ንግስተ ሳባ የነገሰችውና አርም የተካት አናም የኢትዮጵያ ታሪክ አንድ አይነት መሠረት ይዞ ነገስታቶች ከሠለሞናዊው ስርወ መንግስት እየተመከዙ ሲነግሱና ኢትዮጵያን ሲያስተዳድሩ ጠላት ሲነሣም ከግዛቷ ህዝብ ከነኑብያ ኢትዮጵያም ከአክሱም ኢትዮጵያም ጋር ተባብረው እየመለሱ ሙሉ ለሙሉ የተለያዩ አገራት አስኪሆነ ድረስ የራሳቸውን ግዛት አስከብረው ሊቆዩ ችለዋል ቀዳማዊ ምኒልክ ሚስቱን ያመጣት ከእየሩሳሌም የነበረ ሲሆን ከእርሷ በስተቀር ሌሉች አብረውት የሥጡት ሁሉ ወንዶች ነበሩ ሆኖም በተለያዩ ጊዜያቶች ከሌሎች አገርት ወደ ኢትዮጵያ በተለያየ ችግር የገቡ ህዝቦች የመኖራቸውን ያህል ከእየሩሳሌምም በተመሳሳይ መልኩ በርካታ አስራኤላውያን ዐወደ ኢትዮጵያይገቡ ነበር እንግዲህ እነዚህ ህገቦች ናቸው ተራብተው ከቆዩ በኋላ ክርስትና ሲገባ ክርስትናን ሳይቀበሉ በኦሪተ ህጋቸው ሀንተው የኖሩት በዚህም ምክንያት በኋለኛው ዘመን ክርስቲያኖች ይደርስባቸው በነበረው ጥቃት እየሸሹ እየተዋጉ እየተከላክሉ ሲኖሩ የቆዩት በዚህ ሽሽታቸውም ፈላሲ ወይም ፈላሳ የሚለውን ስያሜያቸውን ይዘው ዛሬ ድረስ በኢትዮጵያ የሚገኙና በየጊዜው ወደ ቀድሞ አገራቸው ወደ እስራኤል የሚጓዙት ቀዳማዊ ምኒልክ በእናቱ አግር ተተክቶ የኢትዮጵያን የንጉሰነገስትነት ስልጣን ሲረከብ አባቱ ንጉስ ሠለሞን ለእርሱና አብረውት ለመጡት ሠዎች የአርሱን አነጋገስና የሌሎችን የስልጣን ክፍፍል ምን መምሰል እንዳለበት ገለፃ ምክር ለግሶ ሊሰኛቸው አንደሚችል ማሰብ ይቻላል ይህንኑ የአባቱን ምክር ያማከለ መንግስታዊ አወቃቀር መዘርጋቱም ይታወቃል ስለዚህም በቀዳማዊ ምኒልክ ጊዜ ምን አይነት የመንግስት አወቃቀር እንደነበረ ባጭሩ ለመረዳት ያህል ቀደምት ፀፃፍት ያሠፈሩትን ስናይ ቀዳማዊ ምኒልክ ንጉሰነገስት በፍርድ ጊዜ ሲቀመጥ ወንበሩ ዓኣዳ። ኢዩኤል ዙፋኑ ወንበሩም ዳታኑም የወርቅ ነበር ከንጉሰነገስቱ በግራ በኩል ይቀመጣል ከዝቋሳ ድራሬ እስከ በሽሎ ወንዝ ይደርስ ነበር አብሔል ከነገደ ብንያም የተወለደ ኩፋነ የብር ሲሆን ታጥቆ ይቆማል የግዛት ወሠኑም ሎቅማጅ ሌቃ ትቤ ከተማው መቀመጫውሠ እናርያ ነበር በልዳድ ከከነዓን የተወለደ ዙፋኑ የብር ሲሆን የግዛት ቦታው ገዝዋ ጃፋር የተባለ ቦታ ነበር የአብሔል ታዛዥም ነበር አሌር ከነገደ ይሁዳ የተወለደኑ ዙፋኑ የብር ነው የግዛት ወሠኑ ኩሉ ገታ አሩሲጅንካ ሮቸሎሚ ነበር ሳቤቅ የቤተልሔም ተወላጅ የአሚናዳብ ዘር ነው ዙፋኑ የብረት ሲሆን ከተማው ሳይንት ነበር ሱርባ ክመሳፍንት ወገን የሆነ ጉርባ ከመሳፍንት ወገን የተወለደ ሲሆን ሱርባና ጉርባ በአንድ አይነት ስልጣን በተሠጣቸው ግዛት ንጉስ ሆነው ያስተዳድሩ ነበር ኩፉናቸውም የብር ነው ከላይ የተዘረዘሩት ለየሹሞቹ የተሰጡት ግዛቶች ቦታዎች አንዳንዶቹ በዚህ ከመን መጠሪያ ስማችው መቀየሩ እንዳለ ሆኖ በጥንቱ ስያሜያቸው ዛሬ ድረስ የሚጠሩ የኢትዮጵያ ከተሞች አሉ ስለዚህም በርካታ ግዛቶች በአሁኗ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ግዛቶች ናቸው ነገር ግን ቀዳማዊ ምኒልክ የበታች ሹሞችን ወደ ሩቅ አገር ሲያሰማራ አናይም የኢትዮጵያ የግዛት ወሠን ግን ሕርውሁም ዘመን ያው እንደ እናቱ ግዛት ግዙፍ እንደነበር የታወቀ ነው በአርሱ ጊዜም ሆነ በንግስተ ሳባ ጊዜ በናፓታ ቀደም ሲል በንጉሰነገስትነት የነበሩና አሁን በንጉስነት የተወሰኑ ገዥዎች እንደነበሩ እንረዳለን የሆነ ሆኖ በዚህ መሠል ሐይማናታዊ ይዘት ባለው ማለትም የኦሪተ ህግን መሠረት ያደረገ የአነጋገስና የአሺሷቧም ስልት ያየነውን አይነጐ ቅርፁን እንደያዘ የቀጠለው በጥቂት ተከታታይ ነገስታት እንጅ እስከመጨረሻው ሊዘልቅ አልቻለም ምክንያቱም ከቀዳማዊ ምኒልክ በኋላ በናፓታና በመርዌ የነገሱት ንጉስነገስቶች የግብፆችን አማልክት ማምለክ ጀምረዋልና ነው ይሁን እንጂ በጥንታዊው አክሱምና አካባቢው የሚኖሩ ህዝቦች በግለሰብ ደረጃ ማለትም የመንግስት ሐይማኖት መሆኑ በቀረበት ጊዜ ኦሪተ ህግን የሚያራምዱ ህዝቦች እንደነበሩ ይታወቃል በተመሳሳይ ከምኒልክ መምጣት በፊት ኦሪተ ህግ ስለማውወቅና ጣኦታት ይመለኩ ስለነበር ምኒልክና ተከዮቹ ኦሪተ ህግን ይዘው ከገቡና ካስተማሩም በኋላ በቀድሞው የጣኦት አምልኮ የቀጠሉ ህዝቦች መኖራቸው ግልዕ ነው በአጠቃላይ አክሱምና አካባቢው ከቀዳማዊ ምኒልክና ከእናቱ ማክዳ ደምሮ ዘወቅም እንዲሁም ከእርሱ በኋላ ጥቂት ጊዜ ቀይቶ አንደገና መናገሻው ወደ ናፓታ በመዞሩ አክሱምና አካባቢው ለሁለተኛ ጊዜ ወይም እንደገና መናገሻ እስኪሆን ድረስ ለብዙ ምዕተ ዓመት ደብዝዞ ቁይቶ በኋለኛው ዘመን አንደገና ሊገን ችሏል ምዕራፍ ከንጉስ ሐንድዮን እስከ ንጉስ ተዋስያ ኛ ከ ቅልክ ከቀዳማዊ ምኒልክ ቀጥሉ በኢትዮጵያ የነገሰው በነገስታቱ ዝርዝር ማለትም ከንግስተ ሳባ ጀምሮ ባለው ቁጥር ላይ የሠፈረው ንጉስ ሐንድዮን ነው ንጉስ ሐንድዮን ከ እስክ ቅልክ ድረስ ለአንድ ዓመት ያህል ብቻ በንግስና ቆይቷል እንደ አገር ውስጥ የታሪክ ሠጎኀድ ማስረጃነትም የቀዳማዌ ምኒልክ ልጅ እና ኦሪታዊ ንጉሰ ነገስት እንደነበር ይነገራል ከዚህ ያለፈ ነገር የለውም ንጉስ ሲራህ ኛ ከ ከሐንድዮን ቀጥሎ በኢትዮጵያ የነገሰው በዝርዝሩ ኛ ላይ የሠፈረው ሲራህ ኛ ሲሆን። ኢትዮጵያን ለ ዓመታት አስተዳድራል ሲራህ ኛ የተባለው የኢትዮጵያ ንጉስ በነገሰ በኛው ዓመት አንድ ሜለዮን የእግረኛ ጦር ከመላው የኢትዮጵያ ግዛት ሠብስቦ በ ሠረገላ የተቀመጡ ሠራቄዊቶችን ይዞ ግብፅን ወረረ ከኒያም የግብፅን ምርኮ ይዞ ወደ ፓለስታይን ዘምቶ ተሸነፈ በኪህ ሽንፈቱም ከግብዕ ድሉ ያገኘውን የምርኮ ሐብት ላይቀር አስረክቦ ብዙ ወታደሮቹንም አስጨርሶ ተመለሀ ኛ ዜና መዋ ምዕ ፋፁ የሠፈረው ዕሁፍም ይህንነ ነው የሚገልፀው ንጉስ አሜን ሖቴቪቨ ዘግዱር ከ ከሲራህ ኛ ቀጥሎ አሜን ሖቴቨ ዘግዱር ነው የነገሰው ከ የነገሰውና በዝርዝሩ ኛ ላይ ያየነው ንጉስ ዘግዱር ኢትዮጵያን ለ ዓመታት ገዝቲል ቶማፅዮን በሚል ቅዕል ስሙም ይታወቃል ቶማፅዮን ማለት ደግሞ የፅዮን ፀፃይ ወይም የፅዮን ንጉስ ማለት ስለሆነ ኦሪታዊ ንጉሰነገስትነቱን ያመለክታል በተጨማሪም ዘግዱር የሚለው የስመ ስያሜ ግዕዝኛውን የግዱር ስለሚመስል ስያሜው ወደ ሳባዊነት እንደሚጠጋ ያሳያል ዘግዱር ማለት በግዕዝ ገፊ ማለት ሲሆን የዚህ ንጉስ እናት እርሱን በወለደች በአንድ ወራ ስለሞተች ስሙ ከወጣለት በኋላ ዘግዱር የሚለውን ቅፅል ስም እንዳገኘ ይነገራል አርሱ ከሞተ በኋላም አክህሩማይ ራሜሱ የተባለው ንጉስ ተተካ ንጉስ አክሱማይ ራሚሱ ከ አክሱማይ ራሚሱ አመት በቀየ የግዛት ዘመኑ ምን እንደፈፀመ ባይታወቅም ከእርሱ ቀጥሎ የነገሰው በዝርዝሩ ኛ ላይ የሠፈረው ሲራህ ኛ ግን መጠነኛ ታሪክ አለው ንጉስ ሲራህ ኛ ከ ንጉስ ሲራህ ኛ ወረደ ፀፃይ የሚል ስመ መንግስት የመሰለ ቅፅል ስም አለው ይህ በዝርዝሩ ኛ ላይ የተቀመጠው ንጉስ ኢትዮጵያን ለ ዓመታት ያህል አስተዳድሯል በዝመነ ከፈፀማቸው ታሪኮች ውስጥም ከላይ ያየነውን የሲራህ ኛን ወደ ፓለስታይን ዘምቶ ተሽንፎና ብዙ ወታደሮቹ አልቀውበት ስለነበር የእርሀኑን ደም ለመበቀል እንቅስቃሴ አድርባል በዚህ እንቅስቃሴም ጦሩን አደራጅቶ ወደ ፓለስታይን በማምራት ዮራም ከተባለው ከእስራኤል ንጉስ ጋር ተዋግቶ አገሩን አጠፋፍተፕ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል ኛ ዜና መዋዕል ምዕ ከቁ ያለውም ይህንኑ ያረጋግጣል ንጉስ ተዋስያ ከ ከሲራህ ኛ ቀጥሎ የነገሰው ተዋስያ ወይም አውስያ የተባለው ነው እርሉም ኢትዮጵያን ለ ዓመታት ገዝቷል የንግስና ስሙም ልክ እንደ ሲራህ ኛ ወረደ ፀሃይ የተሠኘ ነው በዝርዝሩ ኛ ላይ ተቀምጧል ትውልዱም ከቀዳማዊ ምኒልክ የወረደ እንደሆነ ይነገራል የዘር ተዋረዱም ምኒልክ አትራምን አትራም አብራልዮስን ሲወለድ አብራልዮስ ደግሞ ከኑብደ ኢትዮጵያ ከሜገኙ ከአሞን ሊቀ ካህናት ዝር አንዲት ሴት አግብቶ ተዋስያን ወለደ ተዋስያ በንግስና ዘመኑ የኦሪትን ካህናትና የአሞንን ካህናት አከራክሮ በክርክሩ የአሞን ካህናት ስላሸነፉ እርሥ ራሱ አክርክሩ በኋላ ኦሪታዊነቱን ክዶ ወደ እናቱ ሐይማኖት ወደ አሞን አምልኮ ዞሮ ኦሪታውያኑን እንደተጫናቸው ወይም እንዳጠቃቸው በሙሴ ጃን ሞሪዮ መፅሐፍ ተጠቅሷል እንግዲህ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የመንግስት ሐይማኖት ከኦሪተ ህግ ወደ አሞን የግብፆች አምላክጎ ማምለክ እንደተጀመረ መረዳት እንችላለን እንደተባለውም የጋብቻ ትስስር ተፈጥሮ የሐይማኖት ለውጥ ተደርጎ የመናገሻ ከተማ ለውጥም ሲደረግ የምናየው ከዚሁ ከንጉስ አውስያ ጀምሮ ነው ከዚህ አንዛር ጥንታዊቷ የሳባ ከተማ የመናገሻ ከተማ ሆና የቆየችው ከንግስተ ሳባ እስከ ንጉስ አውስያ ድረስ ነበር ማለት ነው ክዚህ በኋላ ባለው ጊዜ ነገስታቶቻችን መቀመጫቸውን መልሰው በናፓታ ሲያደርጉ እናያለን ምዕራፍ የኢትዮጵያ ግዛት በግብፅ ላይ በንጉስ ፒያንኪ ኛ ዘመነ መንግስት በኢትዮጵያ የነገስታት ታሪክ እጅግ ስመጥር ከተባሉት ውስጥ ፒያንኪ ኛ አንዱ ነው የፒያንኪ ኛ መናገሻ ናፓታ ነው እርሱም የተዋስያ የአውስያ ልጅ እንደሆነ ይነገራል። ሐይማኖቱም በአሞን ጣኦት መሆኑ በደንብ ያታወቃል ፒያንኪ ኛን ሜሪአሙን በሚል ስምም ይጠሩታል ትርጓሜውም ካህኑ ንጉስ ማለት ሲሆን የህይወት መቅደስ በእርሱ ላይ ነው ይሉታል ፒያንኪ ፍቅሩ ለአሞንም ይባላል በዚያ ዘመኑ የግብፃዊ አፃዓፍ በሂዩሮግላፊ ስሙ ሲፃዓፍና ሲነበብ ፒያንኪ የሚል ሲሆን በኛ ታሪከ ነገስት ላይ ደግሞ ፒያንኪያ ወይም ህዝባይ እንደገናም አብራልዮስ ተብሎ ሠናሮዋል ከአምላኩ ክአሞን ጋር የነበረውን ጥልቅ ፍቅር ቀጥለን ስናይም ሲያመሠግነውና ሲምልበት እግረ መንገዳችንም ስለአማልክቱ የነበረውን ሁኔታ እንገነዘባለን ፒያንኪ ኛ በናጽታ መቀመጫውን አድርጎ ኢትዮጵያን በሚገዛበት ጊዜ በግብፅ የነበረው ንጉስ ተፍነክታ የተባለው ፈርኦን ነበር ይህ ፈርኦን በክፊል ግብፃውያን ዘንድ ተቀባይነት አልነበረውም እነዚሁ ለተፍነክታ አንገዛም ብለው ለጦርነት የተሠለፉ ግብፃውያንም ፒያንኪን እንዲረዳቸው ጠይቀውት ልከውበት ነበር ፒያንኪም ፕአርማና ኡኣሜርስኪን በሚባሉ በሁለት የጦር አለቆቹ የሚታዘዝ ጦር ከናፓታ ወደ ላእላይ ግብፅ ልኮ እርሱ ደግሞ በከተማው ተቀምጦ ሌላኛውን ዋናውን ጦሩን ማደራጀት ጀመረ ፒያንዚኪ ኛ በምን አይነት ሁኔታ ግብፅን ድል እንዳደረገ የሚያስረዳው በርካታ የታሪክ ሠነድ ከመኖሩም በላይ በጥንቱ አጠራር ናፓታ ዛሬ ጀበል ባርካ በሚባለው ስፍራ እራሱ ባሰራው ሐውልት ላይ የሚገኘው ፅሁፍም ተጨማሪ ማስረጃ ነው ሙሴ ማርዮት የሐውልቱን መጠን ሰክተው ዕሁፉን እንደገለበጡትና ሙሴ ደ ሩጄ ወደ ፈረንሳይ ቋንቋ እንደተረጎሙት እንዲሁም ታላቁ የአገራችን ታሪክ ፀሐፊ ተክለፃድቅ መኩሪያ ወደ አማርኛ እንደተረጎሙት የሐውልቱ ርዝመት አንድ ሜትር ከሠማንያ ስፋቱ ደግሞ አንድ ሜትር ከሠማኒያ አራት ውፍረቱ አርባ ሶስት ሴሜ መሆኑ ታውቋል በላዩ ላይ በሁለቱም በኩል በቱአብ ዝዑህ ተራራ የሚቀመጠው የዓለም ዙፋኖች ጌታ የአሞን ምስል ከፊት ለፊቱ የንጉስ ፒያንኪ ምስል ሲታይ ሶስት የግብፅ ነገስታት ተንበርክከው ሲህንዱለት ሌላኛው ንጉስ ደግሞ በግራ እጁ ሰግብር ያመጣሰትን የራሱን ፈረስ በቀኝ እጁ ፀናፅል ይኮ ሜስቱን እንድታማልደው ከፊት አስቀድሞ ይታያል ከእነዚህ ምስሎች በታች ደግሞ በሐውልቱ በሁለቱም በኩል በሚሆኑ መስመሮች ላይ በዚያው በጥንቱ የግብፃውያን አፃዓፍ የተፃፈውን ታሪኩን ይዘረዝራል በዚህ ፅሁፍ የመጀመሪያው መስመር ላይ እንዲህ የሚል ፅሑፍ ስፍሯል ለዓለም ህያው የሆነው ፒያንኪ የታህታይና የላአላይ ግብዕ ንጉስ በነገሰ በኛው ዓመት በቶት ወር ግርማዊነቱ እንዲህ አለ ከአባቶቼ ይበልጥ የሀሠራሁትን ስሙ በቱም በማታ ፀፃይ የሚመሰል አምላክ አምሳል ከአማልክት የሠረዕኩ ንጉስ ነኝ ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ ከእናቱ ማህዐን ለንጉስነት የተመረጠ መሳፍንት ያከበሩት በአማልክት ዝንድ የተወደደ ራሱ ደግ አምላክ የዐፀፃይ ልጀ ፀሃይ በገዛ አጆቿ የፈጠረችው ፒያንኪ ሜሪአሙን የማለው ዕሁፍ ይገኛል ቀጥሉ ደግሞ ቀደም ሲል የላካቸው ሁለት የጦር አለቆቹ የግብፅ ፈርኦን የተፍነክታ ሠራዊት የማይደፈር መሆኑን የሚገልፅ መልዕክት ልከውለት ስጋታቸው ይነበብና የእርሀ» ምላሽ ይቀጥላል ፒያንኪ ኛ መልዕክቱን ከሠማ በኋላ ለጦር አለቀቹ ለኾአርማና ለኡአሜርስኪን እንዲህ ብሎ ላከባቸው ወደ ሔሬክሊዎፓሊስ ሒዱ ተዋጉ ሰውንም ከብቱንም በወንዝ ላይ የሚገኙትን ጀልባዎች ሁሉ ማርኩ ማንም ሠው ወደ አደባባይ ወጥቶ አይስራ ገበሬም አይረስ ከተማዋን ክበቡ ያለስንፍናም ውጓት ይህን መልዕክት ቴብ ላሉት የጦር አለቆቹ ከላከ በኋላ ለእነርሱ የሚሆን ሌላ ተጨማሪ ጦር ከናፓታ ለመላክ አዘጋጀ። ነው ለሌሎች ለገቡለትም ተመሳሳይ ሹም ሽር አድርጎ ፒያንኪ በግብፅ ያለውን ወርቅና ብር ሌሎች ጌጣጌጦችንና መሳሪያዎችን በአጠቃላይ ብዙ ሃብት በመርከብ አስጭኖ ጉዞውን በባህር ላይ ጀመረ ልቡ በደስታ ተሞልቶ ዐደ መናገሻው ወደ ናፓታ ሲመለስ ግብጽን ናል አድርጎ ያስገበረ ጀግና ኢትዮጵያዊ ንጉስ እንደመሆኑ መጠን ልዩ አቀባባል ጠበቀው ተቀባዮቹም ድል አድራጊው ንጉስ መጣህ ግዛትህ በታህታይ ግብፅ ተዘረጋ ወንዶችን እንደ ሴት አደረካቸው አሞን ሕይወትን ሠጠህ ክብርም ያንተ ነው ስልጣንህና ፃይልህ ለዘላለም ነው አንተም አስከ ብዙ ዓመት ትኖራለህ በማለት እያሞገሠ ተቀበሉት እናም ዓመት ኢትዮጵያን የገዙትን የፃያላነ ፈርኦናት የኦነ ቱትሞሲሥ ኛና የእነ ራምሲስ ኛን አገር ታላቋን ግብፅ ኢትዮጵያዊጡ ንጉስ ፒያንኪ ኛ ባየነው መልኩ አስገብሮ ተመለዞ የታላላቆቹ የግብፅ ከተሞች የመምፊስና የቴብ ክብር ወደ ናፓታ ዘዞረ የፈርኦኖችን ልጆችም ለእርሱና ለተከታዮቹ ኢትዮጵያዊ ነገስታት አንዲገብሩ አደረጋቸው እዚህ ላይ መገንዘብ ያለብን ጉዳይ ፒያንኪ ግብዕን በግዛቱ ሰር አድርጎ አስገበራት እንጂ በግብፅ ላይ ከዚህ ድል በኋላ ባለፈው ታሪክ ያየነውን ኛውን ስርወ መንግስት አልመሠረተም ነገር ግን በመሕላው አማካኝነት ተፍነክታም ልጁም ለኢትዮጵያውያን ነገስታት ሲገብሩ ናረው በመጨረሻ መፃላውን ያፈረሠ ንጉስ በግብዕ ሲነሳ ወደፊት የምናየው ካባ የተባለው ንጉስ ተነስቶ ኛውን የግብዕ ዳይናስቲ አንደመሠረተ አንረዳለን ሆኖም የመጀመሪያው መሠረት የተጣለውና ኢትዮጵያውያን ግብዕን ያስገበሩት በፒያንኪ ኛ ጊዜ መሆኑ ግልፅ ነው ፒያንኪ ደግነት በተላበስ ጀግንነቱ ግብዕን አስገብሮ ከተመለሰ በኋላ ዐ ዓመት ግብፅን ከመውረሩ በፊት አመት በዘመቻው የፃየበት ጊዜ ዓመት በድምሩ አመታትን ኢትዮጵያን በንጉሰነገስትነት አስተዳድሮና አገሩን አስከብሮ እንዲሁም የአባቶቹን ደም ተበቅሉ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው በነገስታቱ የሠንጠረዥ ዝርዝር ባየነው መሠረት በ ቅልክ ነው ለ ፆክህ። በእነዚህ ጊዜያቶች ሁሉ ኢትዮጵያውያን ምንም እንኳን የግብዕ ጎረቤት ቢሆኑም እስከ ራምሐይ ናስቶስኔን ድረስ በግብፅ ላይ የተፈራረቁት ፃያላን አገራት ለመውረር አልደፈሩጆቻ በእነዚህ ከላይ በተዘረዘሩት ኢትዮጵያዊ ነገስታት ጊዜም መንግስታቸውን በናፓታ አደላድለው ከመቆየታቸው ያለፈ የተከሰተው ታሪካዊ ክንውን አይታወቅም ስለዚህ የኢትዮጵያ መናገሻ ከናፓታ ወደ መርዌ በምን መልኩ እንደተዛወረ በአጭሩ እንመልከትና ከዚያ በኋላ ደግሞ በእነዚህ ዘመናት የግብፅ ዕጣ ፋንታ ምን ይመስል እንደነበር የሚያሳይ አጭር ሕተታ እናስክትል ለቀጣይ ምዕራፍም ማለትም ለመርዌ ነገስታት ታሪክ እንደመንደርደሪያም ይሆነናል የመናገሻ ከተማ ለውጡ የተደረገው የናፓታው የመጨረሻ ንጉስ ሳይፋይ አርሲአተው በተባለው ጊዜ ሲሆን ይህ ንጉስ በሚገዛበት ጊዜ ከ ቅልክ አመት እንደገዛ ከመርዌ ውስጥ ናስቶስፄን የሚባለው የአውራጃ ሹም ተነስቶ የሐርሲአተውን መንግስት ገልብጦ ወደ መርዌ ወሠደው የመናገሻ ከተማውም በመርዌ ሆኖ በናፓታ ነጋሲዎች እግር ተተክቶ የምስራቁንና የምዕራቡን ኢትዮጵያ በልዩ ልዩ ነገድ የተከፈለውን ህዝብ ጠቅልሎ መግዛት ጀመረ ስለዚህ የኢትዮጵያውያን ነገስታት ከናፓታ ወደ መርዌ መቀመጫቸፁ ሊዛዐር የቻለው በናስቶስኔን ንግስና ጊዜ በ ነው ማለት ነው ስለሆነም የፋርስ ንጉስ ከኢትዮጵያዊው ንጉስ ከናስቶስኔን ጋር የገጠመው ግጭት በመርዌ የነበረ መሆኑን ከወዲሁ ተገንዝበን ወደ መንደርደሪያትን እናምራ አሱሉርባኒፓል ኢትዮጵያውያንን አባር መምፊስንም ቴብንም በጦር ሃይል ይዞ በዘረፋም በምርኮም እያስጨነቀ ካስገበረ በኋላ በሰፊው ግዛቱ ያሉ የክለዳውያንና የኤላም ህዝቦች ሸፍተዋልና ቶሎ ድረስ የሚል መልዕክት ስለመጣለት በፍጥነት ወደ አገሩ ተመለሰ በዚያም ሳለ ሞተ በዚህ ጊዜ ግብጻውያኑ ከኢትዮጵያውያነም አከአሶራውያንም ግዛት ክፍት የነዛነት ጊዜ ሲያገኙ ፕሳሜቲክ ኛ የተባለውን የሳይሱን ንጉስ አነገሱ ከእርሱም ጋር አሶራውያን የደለደሏቸው የአውራጃ ሹሞች አብረዐ ማስተዳደር ጀመሩ ንጉስ ፕሳሜቲክም ግብፅን መልሶ ለመገንባት እንቅስቃሴ ያደርግ ጀመር ይፄው እንደ ፈርኦን የሚቆጠረው ንጉስ ፕሳሜቲቱክ ከአሶር ግዛት በኋላ የግብፅን ገናናነት ለመመለስ በሚጥርበት ጊዜም ከአሶር በኋላ የተነሳው የባቢሎንን ወራሪነት መቋቋም አቃተው የባቢሎን መንግስት በዚህ ጊዜ ተነስቶ ብዙ አገሮትን ከወረረ በኋላ ወደ ግብዕ መጣ ባቢሎን ቀደም ሲል የአሶር አንድ ግዛት ሆና በአሶር ስር የነበረች ሲሆን አሱርባኒፓል ሲሞት የአሶርን የአገዛዝ ተንበር ከላያቸው ላይ ጥለው የራሳቸውን መንግስት ለመመለስና እንደቀድሞዋ ሃያል የሆነችን ባቢሎን ለመመስረት ያደረጉት ጥረትም ተሳካላቸው በዚህም በጥንታዊቷ በሐሙራቢ ዝመን የነበረችው ገናናዋ ባቢሉን ወድቃ በድጋሚ በመነሳቷ የባቢሉናውያን ዳግም ትንሳኤ ተሰኘ እናም በቪህ ጊዜ ነው በርካቶችን ለመግዛት የቻሉትና አሁንም ወደ ግብፅ የመጡት ከባቢሎን ጋር አብረው ነፃ ከወጡ አገሮች ውስጥም ሜዶን አንዲ የነበረች ሲሆን በሜዶናውያን ጦርነትም የባቢሉን ዋና ከተማ ነነዌ ከቴብና ከመምፊስ የበለጠ ተበዘበዘች በእነዚህ ጊዜያቶች ሁሉ ኢትዮጵያውያን ነገስታቶች በቪቢያው በናፓታ አገራቸውን እያስተዳደሩ ይገኙ ነበር እናም በመጀመሪያ አሶር ቀጥሎ ባቢሉን ግብፅን ካስጨነቁ በኋላ ተከታዩ የፋርስ መንግስት ሆነ ባቢሎንም ስትገዛት የቁየችው ፋርስ መልሳ ገዛቻት ቂሮስ የተባለው የዚህ ዘመን የፋርስ ንጉስ በአባቱ የፋርስ በእናቱ የሜዶን ተወላጅ ነው። ንጉስ ካምቤዝ እጅግ ከመናደዱ የተነሳ ጦሩን በደንብ ሳያደራጅ በአጠገቡ ያሉትን ወታደሮች ብቻ ይዞ ኢትዮጵያን ለመውጋት ወደ መርዌ ጉዞ ጀመረ ግማሹን ጦር በአባይ በኩል ልኮ ግማሹን ደግሞ ራሁ እየመራ ውዛ በሌለበት በኮረስኮ በርሐ በኩል መጣ ሆኖም እራሱ የሚመራው ሠራዊት በበርፃው ሲጓዝ በውሃ ጥም የተነሳ መጓዝ አቃተው ስንቅም አለቀባቸው የፋርሱ ንጉስ ካሥቤዝ ሊያበረታታቸው ቢሞክርም የጦር ሠራዊቱ ችግሩን መቋቋም አልቻለም ይህንንም ራሱ ካምቤዝ ስለተረዳው እንደተናደደ ሳይወድ በሣሃድ ተመልሶ ወደ ቴብ ከተማ ሄደ ሐሳቡ ስላልተሳካለትና ኢትዮጵያን ሳይዐጋና ሳያስገብር በመቅረቱ ብስጭት አድሮበት ስለነበር እስኪሞት ድረስ በግብፃውያንም በፋርሳውያንም ላይ ብዙ ጭካኔ አደረሠባትው ከኢትዮጵያ ንጉስ ተልኮ የነበረውን ቀስት ማጠፍ መዘርጋት ሁሉ አቅቶት ስለነበርና አንድ ዘመዱ ብቻ አጥፎ ስስዘረጋው ይህንኑ ዘመዱን ገደለው የግብፅ ንጉስ ሆኖ የነበረውን ፕሳሜቲክን አስገድሎ የግብዕንግዛት ለእህቱ ባል ለአርአንዴስ ሠጠው እንዲህ እያደረገ በብስጭትና በጭካኒ ደም በማፍሰስ ከኢትዮጵያ መልስ አንድ አመት ተኩል ያህል እንደቆየ ሞተና ልጁ ዳርዮስ ኛ በመንግስቱ ተተካ ከዚህ በኋላ ባለው ጊዜም የፋርስ ግዛት ከመቸውም ጊዜ የበለጠ ሠፍቶ ከህንድ ጆምሮ እስክ ለሊቢያ በደቡብ እስከ ናፓታ ወሠን ሊደርስ ችሏል በአጠቃላይም በፋርስ ስር የሆነ ግዛቶች እስከ ዳርዮስ ኛ ድረስ ለፋርስ ገበረዋል እነዚህ ሁሉ ግዛቶች እንደ ዳርዮስ ላለው ንጉስ በቀጥታ እየገበሩ በሚገቡበት ጊዜ ከዱ የግዛት ክፍል ውስጥ ግብፅ አንዱዋ ናትና በካምቤዝ የተሾመው አርአንዲስ በፋርስ መንግስት ስር ሆኖ ግብዕን በሚገዛበት ጊዜ እንደ አማቹ እንደ ካምቤዝ ሃይለኛ በመሆን በግብዖች ላይ ከህግ ውጭ የሆነ ጫና ያደርግባቸው ጀመር ልክ በዚህ ጊዜም የመርዌዎቹ የኢትዮጵያውያን ንጉስ ናስቶስኒን መሞቱንና ወንድሙ ሐንዲው አብራ መንግስቱን ተረክቦ ራሱን ችሎ ማስተዳደር መጀመሩን ሥሠማ እናም በካምቤዝ ጊዜ የከሸፈውን አሁን አርአንዲስ የግብዑ ንጉስ በተተኪው ንጉስ በሐንዲው አብራ ላይ ሊፈፅመው አሠበ እንግዲህ በንጉስ ናስቶስኔንና በካምቤዝ መካከል ላካፄድ የታሰበው ጦርነት ባየነው መልኩ በስነልቦና ድል ተጠናቆ ጦር ሳይማዘዙ አልፏል ይሁን እንጂ በቀጣዩ ምዕራፍ ኢትዮጵያውያንና ፋርሶች ከሽፎ ያልቀረ ጦርነት ማድረጋቸውን የምንመለኮተው ይሆናኝል አናም ከላይ ባየነው መልኩ መርዌን የቆረቆቁራት ኢትዮጵያዊ ንጉስ ናስቶስኔን አመት በቆየው ግዛቱ ካምቤዝን በቃላት አሸንፎ የኢትዮጵያን መናገሻ ከናፓታ ወደ መርዌ አዛውሮ ስልጣኑን ለወንድሙ ሰሐንዲው አብራ አስረክቦ አልፏል ምዕራፍ የንጉስ ሐንዲው አብራ ዘመነ መንግስት ከ በግብፁ ንጉስ በአርአንዲስ ጀማሪነት በፋርስና በመርዌ በኢትዮጵያ መካከል የተደረገውን የጦርነት ታሪክ የፃፈው የግሪክ ተጠላጅ የሆነው ፄሊዮዶር የሚባለው ሲሆን ኢትዮፒክ የተሠኘውን ይህን መጽፃፍ ሲዕፍም ጦርነቱ የተተረከበትን የዚያን ጊዜውን መረጃ ተጠቅሞ ነው የሄፄሊዮዶርንና የሌሎችን ፀፃፍት ስምምነት መሠረት በማድረግም የፋርስና የኢትዮጵያ ጦርነት ምን መልክ እንደነበረው አጠር ባለ መልኩ እናየዋሰን ይህን ጦርነት ያስነሳው ሁለት ምክንያት ሲሆን የመደመሪያው የፋርሱ ንጉስ ካምቤዝ የኢትዮጵያን ንጉስ መውጋት አቅቶት ከመንገድ በመመለሥና የካምቤዝን ሽንፈት የግብፁ ንጉስ ከናስቶስኒን ሞት በኋላ ለመበቀል በማሰቡና ከዚህ ጊዜ ቀደም ብሎም ፋርሶች ኢትዮጵያን መውጋትና ማስገበር ህልማቸው ስለነበር ነው ሁለተኛው ደግሞ አንድ ማእድን ያለበት ስፍራ እንደሆነ የሚታወቀው የኢትዮጵያ ግዛት በዚህ በንጉስ ሐንዲው አብራ የግዛት ዘመን ድንገት ፋርሶች ስለያዙት ነው ፋርሶች ምንም እንኳን ኢትዮጵያን ናፓታንና መርዋዌን እንደሌሎች አገሮች ወግተው ማስገበርና መጠቅለል ባይችሉም ከግብፅ በደቡብ በኩል የሚገኘውንና በቀይ ባህር አቅራቢያ የሚገኙ አንዳንድ የኢትዮጵያ ግዛቶችን ለመያዝ ችለው የነበረ ሲሆን አሁን ግን የበለጠ ለግጭት የዳረገው አንድ ምክንያት ወርቅና ማዕድን የሚገኝበት ፊላዬ በተባለው ከተማ ዙሪያ ያለው አገር ነው ይህ ቦታ ከጥንት ጀምሮ በኢትዮጵያውያን እጅ ነበር የሚገኘው ከላይ በተጠቀሰው ዘመን ግን በፋርሶች እጅ ገብቶ ከተማው በፋርስ ወታደሮች መጠበቅ ጀመረ ስለዚህ የኢትዮጵያው ንጉስ ሐንዲው አብራ የፋርስን ወታደሮች አባርሮ ይችን ከተማ አርአንዲስ ወደ ኢትዮጵያ ከመዝመቱ በፊት በእጁ አስገባት በካምቤዝ የተሾመው የግብፅ ንጉስ አርአንዲስም ይህን ሲሰማ ወታደሮቹን ይዞ ከቴብ ከተማ ተነስቶ መጣ። እንዲሁም በፅሁፋቸው ስለዚህ የቀድሞዎቹ ነገስታት በግብፆች በነአሞን ሲያመልኩ የነበረ ሲሆን አክሱማውያን ደግሞ በግሪኮች አማልክት እያመለኩ ነው የቀጠሉት ከላይ ባየነው ፅሁፍ መሠረትም ቀደም ሲል መርዌ መናገሻ በነበረች ጊዜ ንጉስ ሕንዲው አብራ ፋርሶችን ባሸነፈ ጊዜ አክሱሞች መታያ ይዘው ፄደው እንኳን ደስ ያለህ እንዳሉት አይተናል አሁን ደግሞ ክርስትና ከገባ በኋላ ይህ ንጉስ ክከአክክሱም ተነስቶ ብዙ አገርችን ማስገበሩን ስናይ የኢትዮጵያ መናገሻ ከተማ ከመርዌ ወደ አክሱም የተዛወረው በዚሁ ንጉስ ጊዜ ማለትም ክርስትና ከገባ ከጥቂት ጊዜ ጀምሮ መሆኑን እንረዳለን ይህ የአክሱም ንጉስ እነቢያ የጠራቸው አገሮች አዋ ያለው አድዋ ወይም የዬዛሃ አውራጃ ቤዜንጋቤንና አንጋቤ ያለው ደግሞ ኮስማስ አንደገለፀው በአዶሊስ ዙሪያ ያለው የትግሬ አገር ቲያሞ ጪያሞ ያለው የጋምቤላን ህዝብ አታልሞ ያለው የኩናማን አገር ቤጋ ታንጋይቲ አታቢቲ የሚላቸውም ከአክስም ምፅራብ ሠሜን እስከ ግብዕ ግዛት ወሠን የሚገኙትን ሲሆን የበጅያ በሌማይ ህዝቦችን ነው ራውዚ የሚለው ሱማሌን ሳሱ የሚለው ወርቅ የሚገኝበትን የወለጋን አገር እንደሆነ ታውቋል ሉውኮሚ አራቢት ኪናይዶኮልፒት የተባሉት ደግሞ በዓረብ ማዕከላዊና ሠሜን በኤርትራ ባህር ዳር በደቡብ በኩል ያሉትን ህዝቦች እንደሆነ ተገምፀቷል ኮስማስ የተባለው ግሪካዊ በኛው ዓም የመጀመሪያው አመታት ላይ በአክሱም በሚመላለስበት ጊዜ በዚያ ዘመን የአክሱም ንጉስ የነበረውና ወደፊት ሙሉ ታሪኩን የምናይለትን ንጉስ ካሌብን ወደ አረብ ለመዝመት ሲዘጋጅ እንዳየም ምስክርነቱን ሠጥቷል ከላይ ያየነውና ኮስማስ የገለበጠው የአዶሊስ የእብነበረድ ዙፋንና በሐውልቱ ላይ የተፃፈው ፅሁፍ ከወደ መጀመሪያው ላይ ተቆርጦ ስለጠፋ ከአክሱም ነገስታት ውስጥ የየትኛው ንጉስ ታሪክ አንደሆነ በትክክል ሊታወቅ ባይችልም ከክርስትና በኋላ በመጀመሪያው ምዕተ አመት እንደሆነ ግን የብዙዎቹ ግምት ነው። ምናልባትም የዚህን ንጉሰነገስት ማንነት ለማወቅ ቀላል መንገድ ሳይኖር አይቀርም ይኸውም ከ እስከ ዓም የነገሠውና በቀጣዩ ክፍል በምናየው የነገስታት ዝርዝር ውስጥ በተራ ቁጥር ላይ የሠፈረው አ ዶ ዣን አሠግድ የተባለው ንጉስ ይመስላል ምክንያቱም ከሐውልቱ ፅሁፍ ላይ እንደተገኘው ራሱ ንጉሱ ታሪኩንና ያስገበራቸውን አገሮች ሲዘረዝር ብነገስኩ በኛ አመቱ የሚል ፅሁፍ በታሪኩ ውስጥ አካቷል ከንጉስ ባዚን ጀምሮ ከተዘታተሉት ውስጥ ደግሞ አመት የገዛ ንጉስ የለም አስከ አዔ ካሌብ ድረስ ሁለት ንጉሶች ብቻ አመት የገዙ ሲሆን አነርሱም አውዶ ዣን አሠግድ እና አራሱ ንጉስ ካሌብ ናቸው ስለዚህ በታሪክ ነገስቱ የነገስታት ዝርዝር ውስጥ ይህን ያህል አመት የገዙት እስከ ካሌብ ድረስ ሁለቱ ብቻ ስለሆነ አክሱምን የቆረቆረው ንጉስ አውዶ ዣኝ አሠግድ መሆኑን መገመት ይቻላል ማረጋገጥ ባይቻልም ከዚህ ቀጥለን ከምናያቸው ስለአክሱም ከሚዘከሩ የታሪክ ማስረጃዎች በመነሳትም ከጥንታዊቷ ከሣባ ከተማ ንግስተ ሣባና ልጂ እንዲሁም ጥቂት ተከታታይ ነገስታቶች ከነገሱባትና በአክሱም አካባቢ ትገኝ ከነበረችው መናገሻ ከተማ በኋላ ናፓታና መርዌ ቀጥለው ከዚያ በኋላ ባለው ጊዜ መርዌ ስትቀዘቅዝ አክሱማውያኑ እንደ አዲስ አክሱምን የቆረቆራት ከክልደት በኋላ በመጀመሪው ምዕተ አመት አቅራቢያ ሊሆን አንደሚችል እያሠብን አለዚያም እንደተባለው ዓም እንደሆነ ገምተን ከዚያ በኋላ ባለው ጊዜ ግን በኢዛናና በካሌብ ጊዜ የበለጠ አክሱም እየገነነችና እየደመቀች እንደሔደች እንረዳለን ማለት ነው ሌላው መረጃ ደግሞ ብኤርትራ ባህር ላይ ጉዞ የሚል ትርጉም ያለው ኸ ፔሪፕለስ ኦፍ ዘ ኤርትሪያን ሲ በመባል የሚታወቀውና በኛው መቶ ዓምህረት በግሪክ ተወላጅ የተፃፈው ነው በኛው ምዕተ አመትም በግፅዝና በግሪክ ቋንቋዎች የተዓፉ የንጉስ ኢዛና ዜና መዋፅሎችና አንዲሁም በንጉስ ካሌብ ጊዜ በግዕዝ ብቻ የተፃፈው የአፄ ካሴብ ዜና መዋዕል በተጨማሪም ወደፊት የምናገኛቸው አክሱማውያን ነገስታቶች ከወርቅ ከብርና ክነሃስ ያስቀረጺቸው የመገበያያ ገንዘቦች ስለ አክሱምና ስለ አክሱማውያን ታሪክ ከሚዘክሩ መረጃዎች ውስጥ ዋና ዋናዎቹ ሲሆኑ በአካባቢው በተለያዩ ጊዜያቶችና በተለያዩ ። እናም ወደ አክሱም ጳጳስ እንዲላክ አሳሰበ በዚህ ጊዜ ጳጳሱ የአገሩን ቋንቋና ልማድ የምታውቀው አንተው ትሻላለህ በማለት የጵጵስና ማእረግ ለፍሬምናጦስ በመስጠትና በመሾም ወደ አክሱም እንዲመለስ ተደረገ ከዚያም የቤተ መንግስቱን ሹማምንትና ህዝቡን እንዲሁም ዒዛናንና ሲዛናን እናታቸውን ጨምሮ በክርስትና ልማድ መሠረት አጠመቃቸው ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ማለትም ከ ዓም ጀምሮ ክርስትና የአክሱም መንግስት ሃይማኖትና የህዝቡ ዛሃይማኖት መሆን ቻለ ዒዛና አና ሲዛናም ስማቸውን ላጦጠው አብርፃ እና አዕብሐ ተባሉ ፍሬምናጦስም የጵጵስኗ ማዕረግ ሲሠጠው ከሳቴ ብርሃን ብርፃን አምጪ የሚል ስያሜ ተሠጥቶት በኢትቶጵያ የመጀመሪያው ጳጳስ ሆነ ከዚያ ጊዜ ጀምሮም ጳጳስ ወደ ኢትዮጵያ በየጊዜው ከእስክንድርያ ይመጣ ጀመር ይህ ሒደትም እስክ ዓም ድረስ ቀጥሎ በመጨረሻ በ ዓም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ጳጳስ በመሆን ኢትዮጵያ ከውጭ የምታስመጣው ጳጳስ ቆሞ በዜጎቿ ጵጵስና አንዲቀጥል ሆነ ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ ከገባ በኋላም ኢዛና ቀደም ሲል የጦርነት ድል ቀንቶት ሲመጣ ለአማልክቱ መስዋዕት ሲያደርግና የምስጋና ቃሉን ሲያስቀርፅ ከነበረበት የጨረቃ ምስል ወጥቶ የመስቀል ቅርፅ መተካት ጀመረ ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ የገባበት ዘመንና አይነት ባየነው መልኩ ሲገለፅ ነገር ግና ከዚህ በፊት እንደተገለዐውም የኢትዮጵያ ንግስት የህንዳኬ ጃንደረባ በ ዓም ወደ እየሩሳሌም ፄዶ ወደ ጋዛ ሲመለስ በፊሊጸስ እጅ ተጠመቀ ተብሎ በመፅሃፍ ቅዱስ በዛዋርያት ስራ ምዕ ቁ ያለው ማለት ነው ያኔ ንግስት ህንዳኬ በነገሰችበት በመርዌ እንጅ በአክሱም ያልነበረ ከመሆኑም በላይ በዚያ ዘመንም ምንም ያህል ሊስፋፋ አልቻለም ነበር አንግዲህ የአክሱም መንግስት የቀድሞ ግንኙነቱ ከአረማውያን ግሪኮች እንዲሁም ወገኖቹ ከነበሩት ከደቡብ አረብ የእነርሱ መፍለቂያ ከሆነው ከአሶርና ከባቢሎን ጋር የነበረው አሁን ደግሞ ከክርስቲያኑ የቀስጠንጥንያ መንግስትና ከእስክንድርያ ጋር ሆነ የክርስቲያኑ ስልጣኔም ከአነሺቢሁ አገራት ወደ አክሱም መሠራጨት ጀመረ ህንዓው ስዕሉ ቅርፃቅርፁ የቆስጠንጥንያን መልክ መያዝ ጀመረ መነኮሳትና ቀሳውስት ሲመጡም በርካታ መንፈሳዊ መፃህፍትም እየመጡ ይተረጎሙ ጀመር ከክርስቲያን አገሮች ጋር በሐይማኖት አማካኝነት የተፈጠረው ትስስርም ሰአክሱም ገናናነት ራሱን የቻለ ለውጥ ያስከተለ ነበር ሆኖም የቆስጠንጥንያ የሮም መንግስት የሚፈልገውን አይነት ክርስትና አልነበረም ኢትዮጵያ የተቀበለችው ምክንያቱም የቆስጠንጥንያ ክርስትናና የግብዕ እስክንድርያ ክርስትና መሠረታቸው አንድ ቢሆንም ልዩነት ነበራቸውና ነው በዚህም ሳቢያ ፍሬምናጦስ ከእስክንድርያ የጵጵስና ማእረግ ይዞ በመጣበት ጊዜ የቆስጠንጥንያው ንጉስ ቁንስጣ አደራ እንዳትቀበሉት የሚል ጭብጥ ያለው ደብዳቤ ለዒዛና ልኮ ነበር ደብዳቤውንም እንደወረደ በኢዛና ታሪክ ውስጥ ወደ ፊት የምናነበው ይሆናል ምዕራፍ የአክሱማውያን ገንዘቦችና በላያቸው ላይ የሠፈረው ፅሁፍ በአክሱም ታሪክ ውስጥ ከዋና ዋና የመረጃ ምንጮች ውስጥ አንዱ ነገስታቶች ያስቀረዷቸው የነበሩ የመገበያያ ገንዘቦች ሳንቲሞች ናቸው እነዚህ ከወርቅከብር ከነሐስና ከሌሎች ነገሮች የሚቀረፁት ገንዘቦች ተደራጅቶና ተጠብቆ ላልቆየው ወይም ተሟልቶ ላልተገኘው ለአክሱም ታሪክ እንደ አንድ ክፍተት ሞይ የመረጃ ምንጭ ሆነው አገልግለዋል በተለያዩ ጊዜያቶች በተለያዩ የኢትዮጵያ የአክሱም ነገስታት የተቀረዑ ገንዘቦች ላይም በላያቸው ላይ የሠፈረው ፅሁፍ ያስቀረዷቸውን የነገስታት ስም የሐይማኖታቸውን ሁኔታ ዓላማቸውንና ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን የመግለፅ አዝማሚያ አላቸው ጠቅለል ባለ መልኩ የገንዘቦችን ሁኔታ ስናይ ለምሳሌ ክርስትና ከመግባቱ በፊት በአክሱም የነገሰ አንድ ንጉስ ባስቀረፀው ገንዘብ በአንደኛው በኩል ዘውዱን ጭኖ በጆሮው ላይ ሎቲ እንዳንጠለጠለ ካባ ለብሶ ቀኝ እጁን ከካባው አውጥቶ ሠይፍ ይዞ በሁለት የስንዴ እሸት ዘለላ ተክቦ ይታያል ዙሪያውን በግሪክ ፊደልና ቋንቋ የተፃፉ ፅሑፎች ሲኖሩ በፅሁፎቹ መካከል ደግሞ ከላዩ ላይ ነጥብ ያለበት የሩብ ጨረቃ ምስል ይታያል ይህም አረማዊነቱን ሲያሳይ በሌላኛው የሳንቲሙ ገፅም የራሱ ምስል እንዳለ ሆኖ በዘውዱ ፋንታ የራስ ቁር ደፍቶ በእጁ ደግሞ ሶስት የዘንባባ ዝንጣፊ ጨብጦ ይታያል ይህም በአንድ በኩል ሠይፍ ይዞ መታየቱና በሌላኛው በኩል የዘንባባ ዝንጣፊ ይዞ መታየቱ ሊወረው የመጣውን በሠይፉ እንደሚቀጣው ሰላም ፈላጊውን በሠላም እንደሚቀበለው ለመግለፅ እንደፈለገ መገመት ይቻላል ሌላው የንጉስ አንዲበስ ገንዘብም ከላይ ያየነውን አይነት ነገሮች የተካተቱበትና ከወርቅና ከብር የተቀረፀ ሲሆን በከክውድ ፋንታ ጥሩር የደፋ ወይም ሻሽ ያሰረ መስሎ ይታያል በግሪክ ዕሁናም የአክሱም ንጉስ ከዳቂ ወገን የሆነ የሚል ትርጓሜ ያለው ፅሁፍ አስፍሯል በተመሳሳይም ሠፊውን ታሪኩን ወደ ፊት የምናይለት የዒዛና የአብርፃ ገንዘብ በግሪክ ፅሁፍ በተከበበው ሣንቲም መካከል እላዩ ላይ ነጥብ ያለበት የሩብ ጨረቃ ምስል እንዲኖረው አድርጎ ያስቀረፀውና ክርስትናን ከተቀበለ በኋላ ደግሞ በጨረቃ ፋንታ መስቀል እንዲኖረው አድርጎ ያስቀረፀው ነው የፅሁፉ ትርጉምም ኢዛና የአክሱሞች ንጉስ ከሀሌን ወገን የሆነ የሜል ነው እነዚህንና እነዚቢህን የመሳሰሉ በርካታ ገንዘቦች በግሪክ ፅሁፍ የተፃፈባቸውና የነገስታቱን ሐይማኖት የሚገልዑ መሆናቸው ለምርምር መነሻነት አገልግለዋል በተመሳሳይም ከግሪክ ፅሁፍ ወጥተው ግዕዝኛ ፅሁፍ የሠፈረባቸው ገንዘቦች በአክሱም ተገኝተዋል ከእነዚህ ውስጥም ንጉስ ኢዩኤል ለትም ያስቀረፀው ገንዘብ የሚገኝ ሲሆን በሁለቱም በኩል የመስቀል ምልክት አድርጎ ባልሠለጠነው ጥንታዊ የግዕዝ ፊደል ዓገሠ አየአለ የሚል ፅሁፍ ሲኖር ትርጓሜው ንጉስ ኢዩኤል የሚል ነው በሌላኛው ገንዘብም በአንድ በኩል ከረሰተመሰለነ ነገሠ አየአለ የሁለቱ ትርጓሜ በአንድ ሲነበብም ንጉስ ኢዩኤል ክርስቶስ ምስለኔ የሚል ሲሆን ይህ ንጉስ በኛውና በኛው ዓም መካክል የነገሰ ክርስቲያን ንጉስ ነበር ሌላው ደግሞ የንጉስ ዋዜና ታዜና ገንዘብ ነው በቪህ ገንዘብ በዘውድ ፋንታ ጥሩር ያደረገ ወይም ሻሽ ያሰረ የሚመስል በምስሉ ዙሪያ በአንድ በኩል ለአሐዘበየ የደለ የሚል ሲሆን ትርጉሙ ለአህዛብ ይደሉ በሁለተኛው ፊት በሁለት በሁለት ፊደል መካከል ጣልቃ የመስቀል ምልክት እያደረጉ ዐቨነዘነገሰ ይላል ሸዋና ዘንጉስ ማለት ነው ሜስተር ዋላስ ባጅ ዝየደለአሀዘበ የሚለውን ዝይደሉ ሰአህዛብ ብለው በተገቢው መንገድ ተርጉመውታል ግፅ ዙን በቀጥታ ለማይተረጉመው የውጭ አገር ዐፀፃፊም ማስቸገሩ አይቀርምና ወደ አንግሊዝኛ ሲተረጉሙ እቧሃ ከ ከ ህ ኒከፎ ዕዐርዌ ይህ ለህዝብ ጠቃሚ ይሁን በሚል ተርጉመውታል ሌላኛው ደግሞ የንጉስ አርማህ ገንዘብ ነው በዚህ ገንዘብ ንጉሱ ዘውዱን ደፍቶ ቡፋነኑ ላይ ተቀምጦ ይታያል ዙፋነ ዙሪያውን በድቡልቡል ነገር አጊጦ ይታያል ንጉሱም በአንገቱ ዙሪያ ድቡልቡል ጌጥ አስሮ ይታያል ጫፉ ላይ መስቀል ያለበትን በትረ መንግስቱን በተኝ እጁ ጨብጧል በምስሉ ዙሪያ ከላይ ነገሠሥአ ከታች ረመከ የሚል ንጉስ አርማህ ብለን ልናነበው የምንችለው ፅሁፍ ሠናራል በሌላኛው በኩል ደግሞ መሐሉ ላይ መስቀል ተስሎ በሁለት የስንዴ እሸት ወይም በገብስ ተከቦ በቡሪያው ፈሰሐለየከነ ለአሀዘበ የሚል ዕሁፍ ያለው ሲሆን ትርጉሙም ፍስሀ ለይኩን ለአህዛብ የሚል ለህዝቦች ደስታ ይሆን ዘንድ የሚመኝ ጭብጥ ያለው ቃላት ሠፍሮበት ይገኛል እንዲህና አንዲያ እያለ የአክሱም ነገስታቶች ያስቀረፁት ገንዘብ የያኔውን ታሪክ እንደ አቅመ እየዘከረ ይገኛል በርካታ ጥንታዊ የአክሱም ገንዘቦችም በፈረንሳይና በሌሉች የአውሮፓ አገራት ቤተመፃህፍትና በየቤተመዘክሩ ውስጥ ከተለያዩ ታላላቅና ጥንታዊ ኒሻኖች ጋር ተደባልቆ እንደሚገኝና እንደሚጎበኝ ያዩት ሁሉ ምስክርነታቸውን ይሰጣሉ ምዕራፍ የንጉስ ዒዛናና ሲዛና የአብርፃ ወአፅበፃ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ መናገሻ ከተማ አክሱም ከሆነች በኋላ ከአክሱም ነገስታት ውስጥ እጅግ ስመጥርና ገናና የሆኑት ነገስታት ዒዛናና ሲዛና ወይም ክርስትናን ከተቀበሉ በኋላ ስማቸው አብርዛና አፅባሀ የተባሉት ናቸው ክርስትና የገባውም በእነዚህ ወንድማማቾች ነገስታት መሆኑን አይተናል ይሁን እንጂ እነዚህ ወንድማማቾች በአንድ ላይ ሆነው በአክሱም ነግሰው የነበረ ቢሆንም በብዛት ግን በዘመናቸው የተፈፀሙት ታሪካዊ ክንውኖች በዒዛና በአብርፃ ስም ብቻ ነው የሚታወቁት ስለቢህም ከዒዛና ጋር አብሮ ወንድሙ ሲዛና እንዳለ እያሰብን ታሪኩን መቀጠል እንችላለን ከታሪኩ ጋርም ንጉስ ዓዛና በዘመነ መንግስቱ ያስቀረዓቸውን ሐውልቶችና በላያቸው ላይ የተፃፈባቸውን ፅሁፎች እንደወረደ እንመለከታለን ስለ አዔ ኢዛና የሚያትቱ የታሪክ ሠነዶች ከታሪከ ነገስቱ በላይ የውጭ አገርና የአገር ውስጥ የታሪክ ተመራማሪዎች ከሐውልቱ ላይ ፅሁፍን እየገለበጡ ባጠኑት የጥናት ውጤቶቻቸው በፖለቲካ በጦር ሃይል አደረጃጀት በሐይማኖት በድል አድራጊነቱና በአጠቃላይ ታሪኩ እጅግ ገናና የሆነ ንጉስ እንደነበር መስክረውለታል ጌሪ ሳልት የተባለው የእንግሊዝ ሊቅ በ ዓም ከአክሱም እና ከዬሃ ሐውልቶች ላይ ያገኘውን ፅሁፍ ገልብጦ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊያሳትምና ለሌሎች መነሻ ከሆነ በኋላ ማለትም ከኮስማስ በኋላ ሌሎች ተመራማሪዎች በአክሉምና በአካባቢው ልዩ ትኩረት አደረጉ ብቡዎችም የራሳቸውን የጥናት ውጤት ይፋ ማድረግ ጀመሩ በመጨረሻ ግን ጀርመናዊው ኢኖ ሊትማን በኋላ ላይ ፕር ከተባባሪዎቹ ጋር በመሆን እኤአ በ ዓም ከእርሱ በፊት ክነበሩት የበለጠ በፎቶግራፍ ፃውልቱንና ፅሁፉን እያነሳ ለረጅም ጊዜ መርምሮ ስለአክሱምና በዙሪያው ስላሉት ሃውልቶችና ፅሁፎች እንዲሁም ስለመገበያያ ገንዘቦቻቸውና ስለሌሎች ተያያዥ ነገሮች የሚያትት መፅፃፍ በጀርመንኛ ፃዓፈ። የተባለውንም አልፈፀመም ከዚህ በኋላ ይመስላል ፃያላኑ ኢትዮጵያን ለማዳከም ቁርጥ ፃሳብ ያደረጉት በአጠቃላይ ንጉስ ዒዛና አክሱምን አግንኖ ብዙ አገሮችን አስገብሮ የራሱን ገናና ታሪክ ሠርቶ ከ ዓመታት የግዛት ዘመን በኋላ በ ዓምኢ ሲሞት መንትያ ወንድሙ ሲዛና ወይም አዕባሐ የንጉሰ ነገስትነቱን ስልጣን ለብቻው በመያዝ ኢትዮጵያን ማስተዳደሩን ቀብጠለ ከንጉስ ዒዛና በኋላም እስከ ንጉስ አለዓሜዳ ድረስ ያህል ነገስታት ተፈራርቀው በአክሱም ነግሰዋል በእነዚህ ሁሉ ነገስታት ጊዜም አክሱም የበለጠ እየገነነ መሔዲንና ከስልጡንና ከሃያላን አገሮች ተርታ መሠለፍ መቻሏን ከመረዳት በቀር እያንዳንዱ ንጉስ በዘመነ ምን እንደፈፀመ በዝርዝር ልክ እንደ ዒዛና የሚገልፅ ታሪክ የለም ኖ ምዕራፍ የንጉስ እለዓሜዳ ዘመነ መንግስት ከ ዓም ንጉስ እለዓሜዳ በዘመነ መንግስቱ ከፈፀመው ተግባር ይልቅ በዘመነ የተፈፀሙ ታሪካዊ ክንውኖች ነው ያሉት ይህም በዘመኑ ኙ ቅዱሳን ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውና ዘጠኙን ተቀብሎ በሠላም ማስተናገድ መቻሉ ሲሆን በዚህ ምፅራፍ የምናየውም ይህንኑ ታሪክ ይሆናል በንጉስ እለዓሜዳ ዘመነ መንግስትም አክሱም የበለጠ እየገነነች እንጅ እየቀዘቀዘች አልነበረም። እነዚህ ሁሉ ነገዶችም የየራሳቸውን ንጉስ እያነገሥ መኖር ከጀመሩ ቀይተዋል በአሁኑ በአዔ ካሌብ ዘመነ መንግስትም ከ በዚያው አይነት አኗኗር የቀጠሉ ሲሆን በዚህ ዘመን የየአውራጃውን ንጉሶች ስልጣን በአርሱ ስር አድርጎ የመንን በንጉስነገስትነት ያስተዳድር የነበረው የአይሁዳውያኑ ንጉስ መጠሪያ ስሙ በዓረብ ፀፃፊዎች ዱኖዋስ በሮማውያን ፀፃፍት አጠራር ዲመኖስ በኛ በግዕዝ ፊንሐስ በመባል የሚታወቅ ሲሆን ማዕሩቅ ብለው የሜጠሩትም አሉ ስለዚህ እኛ ፊንሐስ እያልን እንጥራው ንጉስ ፊንሐስ ከሚመራቸው ህዝቦች ውስጥ የአይሁዳውያን እምነት ተከታዮችን ድጋፍ ይዞ እንደዚሁም በፋርሶች እየታገክ በየመን በናግራን አገር ያሉትን ክርስቲያኖች ማሳደድ ጀመረ ከእርሱ በፊት ክርስቲያን ንጉስ የነበረውን አሬስታን አሽንፎ የነገሠውም በፋርሶችና በአይሁዳውያን ተከታዮቹ ድጋፍ ነበር ስልጣን በያዘ ጊዜም ለክርስቲያኖች እንደማይጨቁናቸው ታል ገብቶላቸው ነበር ሆኖም በስልጣነ ከተደላደለ በኋላ በመጀመሪያ በኛው ዓም የመጀመሪያው ዓመታት ላይ ቁጥራቸው እየበረከተ ፄዶ የነበረውን ክርስቲያኖች ለማጥፋት የመጀመሪያውን ግፍ የፈዐመው አራት ሺ ሁለት መቶ ዛምሳ ክርስቲያኖችን በአንድ ላይ በመፍጀት ነበር ይህም በደንብ ሳይሰማና ትኩረት ሳይሠጠው ችላ ተብሎ ሳለ የናግራንን ከተማ በሠራዊቱአስከብቦ አስጨነቃት በከተማው ውስጥ የክርስቲያን መነኮሳትንና ቀሳውስትን እንዲሁም ምዕመናንን እንደማይነካቸው የገባላቸውን ቃል ጥሶ መፃላውን በማፍረስ ዛብታቸውን ዘርፎ ቤተክርስቲያናቸውን አቃጥሎ እነርሱንም ገደለ በጨካኝነቱ የሚታወቀው ፊንሐስ ዱኖቫስ በቪሁ ክርስቲያኖች በሠፈሩበት በናግራን ከተማ ጉድጓድ አስቆፍሮ እሳት እየሰደደ ክርስተስን አንክድም ያሉትን ክርስቲያኖች ሁሉ ወደ ጉድጓዱ እያስገባ በእሳት አቃጠላቸው በዚህ ሒደቱም በአንድ ቀን ብቻ ፃያ ሺ ክርስቲያኖችን እንዳስልጀ በርካቶች የዓፉ ሲሆን ይህ ከባተኛ ቁጥርም በአዔ ካሌብ የግዕዝ ታሪከነገስት ውስጥ ተጠቅሶ ይገኛል ንጉስ ፊንሐስ ይህን ሁሉ ካደረገ በኋላ የክርስቲያኖች ንጉስ የነበረውን የ ዓመት ሽማግሌ የሆነውን አሬታስን ከነቤተሰቡ አስመጥቶ ከፊቱ በማስቆም ይህን ሁሉ መከራ ያመጣብህ ክርስቶስን ማመንህ ነውና ካድ ብሉ ጠየቀው ሽማግሌው አሬታስም የሚክዱት አታላዮች እንጅ ነገስታት ውላቸውንና መሕላቸውን የፃይማኖታቸውን ወል አሁን አንተ ይችን ከተማ አላጠፋም ብለህ የገባህውን ቃል እንደካድክ አይክዱም እኔም እንዳንተ እንደካዛዲው ይሁዲ ክርስቶስን አልክድም ብሎ በድፍረት መለሆለት በዚህ ምላሽ በመፅናቱም ሽማግሌው ንጉስ አሬታስ አንገቱ ተቆርጦ ሞተ በዚህ ጊዜ ቶማስ የተባለው የክርስቲያኖቹ ጳጳስ አምልጦ ወደ አክሱም መጥቶ ለአክሱሙ ንጉስ ለአፄ ካሌብ የተፈፀመውን ግፍ ሁሉ በመናገር አቤቱታውን አቀረበ አፄ ካሌብም ሁኔታውን እንደሰማ ለዘመቻ መዘጋጀት ጀመረ በተመሳሳይ ጊዜም በየመን የነበሩ ክርስቲያኖች ይህን መሰሉን ግና በመሽሽ ወደ ቆስጠንጥንያና ዐደ ሌሎቹ የሮማ ግዛት ወደ ሆነ የክርስቲያን አገሮች እየፄዱ ነበርና የቆስጠንጥንያው ንጉስም መረጃው ደረሰፀፁ በሠማውም ጉዳይ በእጅኑ አዘነ ይህ በወቅቱ የቀስጠንጥንያ ንጉስ የነበረው ዩስጢኖስ የተባለው ንጉስ ሁኔታውን ለእስክንድርያው ጳጳስ በመልዕክተኛ ሲገልዕለትም የአስክንድርያው ጳጳስ ለቆስጠንጥንያው ንጉስ የመለሠው ምላሽ ለአክሱመ ንጉስ ደብዳቤ ፃዓፍለት የሚል ነበርና ንጉስ ዩስጢኖስ ወደ አክሱም ንጉስ ወደ አፄ ካሌብ ደብዳቤ ላከ። ቀጥሉም በየብስ ላይ በሚዋጉበት ጊዜ ከሁለቱም ወገን ብዙ ሠራዊት አልቆ ድሉ የአፄ ካሌብ ሆነና አይሁዳውያኑ ተበታተኑ ንጉስ ፊንሐስም ሸሸ ከዚያም አፄ ካሌብ ጠደ የመን ከተማ ዐደ ዛፋር ሔዶ የከተማውን ጠባቂዎች አስንፎ ከተማውን ያዘ የአይሁድ ንጉስ ሚስትም በዚች ከተማ ተማረክች ወዲያውም አፄ ካሌብና ንጉስ ፊንሕስ ፊት ለፊት ተገናኝተው በጨበጣ ፈረሶቻቸው ላይ ሆነው ሲዋጉ ካሌብ ፊንሐስን ወግቶ ክፈረሱ ላይ በመጣል ወደ ባህር ገፍትሮ ወረወረውና ሞተ ከፊንሐስ ሞት በኋላም የበታቸቹ ጦርነቱን ሰመቀጠል ሞክረው ሳይሆንላቸው ቀረና ተሽሸነፉ ከዚህ በኋላ አፄ ካሌብ ከተከታዮቹ ጋር ከተማዋን በሙሉ እየዞረ የፊንሐስን ተባባሪዎች ሁሉ እያስያዘ አስገደለ በሐገረ ናግራን የተፈጁትን የክርስቲያን ምፅመናንን ደምም ተበቀለ የሸሹትና የተደበቁት ክርስቲያናችም ወደየመንደራቸው ተመለሉ አዔ ካሌብ ሙሉ ለሙሉ ድል ካደረገ በኋላ ወደ አስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ የድሉን ወሬ በመልዕክተኛ ላከ አጀግ አዝነውና ተከፍተው የነበሩ የየአገራቱ ክርስቲያኖችና ነገስታቸቻቸውም ሐዘናቸው በደስታ ተለወጠ ከዚህ በኋላም ንጉስ ካሌብ በናግራን የሟቹን ንጉስ የሽማግሌውን የአሬታስን ልጅ ሾመው ዐደ ዛፋርም ፄዶ ለየመን ግዛት ዘመዱን እለ አይባን እንደራሴ አድርጎ ሾመው ህዝቡ ግን በአለ አይባ እንደራሴነት አለመደሰቱንና ከአርሱ ይልቅ ትውልዱ ዓረብ ሐይማኖቱ ክርስቲያን የሆነ ንጉስ እንዲነግስለት ጥያቄ አቀረበ ንጉስ ካሌብ ጥያቄያቸውን ተቀብሎ የፈለጉትንና ወገናቸው የሆነውን አርያት አቡ ሔሴም የሚባለውን የሰንዓ ንጉስ ብሎ ኮመላቸው አርያትንም በየዓመቱ ለአክሱም ቤተ መንግስት እንዲገብር ትዕዛዝ ሰጠው በሌሎች አውራጃዎችም እንዲሁ ሹምሽር አድርጎ ሺ ሠራዊት ለጠባቂነት እዚያው እንዲቀር አደረገ በኋላ ላይ ግን የመጀመሪያው እንደራሴ እለ አይባ ወይም አብርፃ ንጉሱን አርያትን እንዳስገደለና በየመን መንግስት ላይ ተደላድሎ በመቀመጥ በየአመቱ ለአክሱም ቤተ መንግስት ግብሩን ማስገባት እንደቀጠለ ይነገራል። ወጣቱ አንበሳውድምም የመንገነን ባላገር ይዞ የዮዲትን ጦር በዕናት ተዋግቶ መለሰዐዑ ከዚህ በኋላ ራሷ ዮዲት የቀረውን ጦራን ሰብስባ እራሷ እየመራች ወደ ሸዋ ተጓዘች አንበሳውድም የዮዲትን መምጣት በሠማ ገዜ ከመንዝ ወደ መራቤቴ በሸሽት መልክ ሄፄደ ዮዲትም እስከመራቤቴ ሰመከታተል ሞክራ እያሰ የአህያ ፈጅ እና የይባ መንገድ ገደላገደልነቱ ስላስቸገራት በዚህም ላይ አንበሳውድምን በአጅጉ የሚረዳውና የሚያግዘው የሸዋ ህዝብ በደንብ በሚያውቀው አገር ላይ በደፈጣም ፊት ለፊትም እየተዋጋና አደጋ እያደረስ አስቸገራት ይህንን ከየአቅጣጫው የሚሠነዘርባትን ጥቃት ለመከላከል ጦሯን ወደተበታተነ አቅጣጫ ማዝመት እንደማያዋጣት ስለተረዳች ዛፃሳቧን ለውጣ ከሸዋ ወደ አክሱም ዐገኖቿን ይዛ የመልስ ጉዞ አደረገች አክሱምም በሰላም ደረሠች ከዚህ ገዞ በኋላ በአክሱም ተጨማሪ አመታትን ገዝታ በድምሩ ለ አመት የአክሱምን ግዛት በበላይነት አስተዳድራ ሞተች በዚህም መሰረት ከ ዓም እስከ ዓም ድረስ ዮዲት ጉዲት ነሂአክሱም ንግስት ነበረች ማለት ነው በ ዓመት የግዛት ዘመኗም በአራት መቶ አመት እንኳን የመልሶ ግንባታ ቢደረግበት የቀድሞ ይዘቱንና ቅርዑን ሙሉ ለሙሉ ሊይዝ የማይችልን ውድመት ፈፅማለት የዮዲት ጉዲትን ሞት አንበሳውድም በሠማ ጊዜ ከተከታዮቹ ጋር ከሸዋ ተነስቶ ወደ አክሱም ሔደ የትግሬ ህዝብም በደስታ ተቀበለውና በአባቶቹ ዙፋን መልሶ አስቀመጠው አናም የቀድሞው ንተጉሰነገስትነቱ እንደፀና በአክሱም ቤተመንግስት ሆኖ ለ አመታት ኢትዮጵያን አስተዳደረ ከ አመት የግዛት ዘመኑ በኋላ ንጉስ አንበሳውድም ሲሞትም ልጁ ድልነአድ ነገስ ንጉስ ድልነአድም የአክሱም የመጨረሻው ንጉስ ሆነ ንጉስ ድልነአድ በአባቱ ተተክቶ የአክሱምን የነንጉስነገስትነት ስልጣን ይዞ ከ ዓም እስከ ዓም ለ አመት ያህል ኢትዮጵያን ማስተዳደር ቢችልም በዮዲት ጊዜ የተቀሰቀሰው የሠሜንና የላስታ ህዝብ በየጊዜው እየተነሳ በማመዕ አላስገዛ ብሎት ሲያስጨንቀው ነው አመቱን ባልተደላደለ ሁኔታ ያሳለፈው መጨረሻም መራ ተክለፃይማናት የተባለው የድልነአድ የራሱ የጦር አበጋዝ የነበረው የላስታ ተወላጅ ድልነአድን ወጋው አሁንም ንጉስ ድልነአድ የመከላከል አቅም ስላጣ እንደ አባቱ አንደ አንበሳውድም ከአክሱም ወደ ስዋ ስሽ የመጨረሻው የአክሱም ንጉስም አሱ እንደሆነ ቀረ ምዕራፍ ሟ አክሱምና በአካባቢዋ የሚገኙት ቅርሶች የአክሱምን አነሳስና ውድቀት እንዲሁም በአክሱም ነገስታት የተፈፀሙ ድርጊቶችንና አጠቃላይ ታሪካዊ ክንውኖችን አይተናል አሁን ይግሞ የአክሱምን ታሪክ ፈፅመን ጠደ ዛግዌ ስርወ መንግስት ከመሽጋገራችን በፊት በአክሱምና በአካባቢው ስለሚገኙት ታሪካዊ ቅርሶች ጥቂት ምልከታ ያፈ ክሉምና አካባቢዋ ከክልደት በፊት ሺ አመት ቀደም ብሎ በንግስተ ሳባና በልጂ በምኒልክ ጊዜ ትታወቅ የነበረ መሆኑንና ከኪያ በኋላ ባለው ጊዜ ናፓታና መርዌ የመንግስት መቀመጫ ሆነው ኖረው ከመርዌ መዳከም በኋላ የመንግስት መቀመጫ ልትሆን መቻሏንም አንብበናል አክሱም የኢትዮጵያ የመንግስት መቀመጫ ዋና ከተማ ሆና ከክል በኋላ በኛው ክፍለ ዘመን ከመቆርቆሯ በፊትና በኋላም የተለያዩ ታሪካዊ ቅርሶች በተለያዩ ነገስታቶች ተተክለውና ተገንብተው ነበር ቅልክ ኛው ላይ የተሠራውና በአሁኑ ሰአት ጣራው ፈርሶ የሚታየው የየዛ ቤተመቅደስም አክሱም በኋለኛው ዘመን በደመቀ ሁኔታ ከመቀርቆሯ በፊትም ቢሆን ለስልጣኔ ደፋ ቀና ትል የነበረች ከተማ መሆዒን አረጋጋጭ ነው ተብሏል አክሱማውያን የበለጠ የሚደነቁት የስልጣኔያቸው መገለጫ ተደርገው በተወሰዱላቸው በድንቅ ፃውልቶቻፕው ነውጦ ከእነዚህ ድንጋይ ጠርበው ካነጺቸው ቤተመንግስቶች መካነ መቃብርችና ልዩ ልዩ ፃውልቶች ውስጥም በከፍተኛ ደረሻ የሚታወቁና በዩኔስኮ የዓለም ቅርስነት ተመዝገበው የምናገኛቸው የአክሱም ፃውልቶች ዋነኞቹ ናቸው ለፃውልት ቀረፃ ምቹ የነበሩ አለታማ ተራራዎችና አስገራሚ ድንጋዮችም በአካባቢው ነበሩ ዛሬም ድረስ አሉ አክሱማውያን በዘመናቸው ከበርካታ የዓለም ፃያላን አገራት ጋር ያደርጓቸው ከነበሩ የንግድ ልውውጦች ባሻገርም ድንጋይ በመጥረብ ብረት በማቅለጥና ነዛስ ብርና ወርቅ በማንጠር ገንዘቦችንና ቅርፃ ቅርፆችን በመስራት የታወቁ የእደ ጥበብ ባለሙያዎች እንደነበሩ የአርኪዎሎጂ ጥናቶች ያመሰክታሉ ለዚህም ነው የአካባቢው ተወላጆች ዛሬ ድረስ ወርቅና ብር በማንጠር ስራዎች ተሰማርተው የምናያቸው በአክሱም የሸክላ ግንብ ከደንጋይ የተፈለፈለ መቃብር አንድ ወጥ ፃውልት በቀይ በቡናማና በጥቁር ሸክላ የተሰራ ጌጣጌጥ የጡብ ግንባታዎች ትላልቅ የድንጋይ ወፍጮዎች ውድ ዋጋ ያላቸው ልዩ ልዩ ጌጣጌጦች በቁፋሮ ተገኝተዋል በተጨማሪም አክሱምን ለከተማነት የመረጧት በወትቱ ለእርሻና ለከብት እርባታ ምቹና ለም የነበረች መሆኗን በአካባቢው ወደ የሚጠጉ የውፃ ምንጮች የነበራትና አየሩ ተስማሚ የነበረ በመሆነ ሲሆን ዴቪድ ፊሊፕስን የተባሉትን ተመራማሪ ጠቅሰው ተክሌ ፃጎስ የተባሉት የአገራችን አርኪዎሎጅስት ጤፍ ገብስ ሀላ ተልባ ማሽላና የተለያዩ ጥራጥሬዎች ይመረቱ ነበር በማለት ይገልፃሉ ለከብት አርባታ ምቹ መሆኗንም በቁፋሮ የተገኙ የከብት የበግ የፍየል አጥንቶች መገኘታቸው እንደ ማስረጃ ተወስጻል ቀንበር ተሸክመው የተጠመዱ የበሬዎች ምስልም በሽክላ ተቀርፆ ተገኝቷል በአክሱምና በአካባቢው ከአዶሊስ የሃውልት ላይ ዕሁና ጀምሮ የነዒዛና ሃውልት የነአፄ ካሌብ መቃብርን ጨምሮ በርካታ አነስተኛ መካከለኛና ከፍተኛ ርዝመት ያላችው ፃውልቶች የነበሩ ሲሆን ብዙዎቹ በዮዲት ጊዜ ያለአንዳች ርህራሄ ወድመዋል የቀሩት ጥቃቅኖችም በተለያየ ጊዜ የከሰመ ሲሆን ጥቂቶችን የጣሊያን ፋሽስት እንዳፈራረሳቸው ይነገራል በአሁነ ወቅት ቆመውና መድቀው የሚታዩት ዛውልቶችም በኛውና በኛው ክፍለ ዘመን የተሠሩ ናቸው አክሱማውያኑ ሐውልቶችን ለመቅረፅ የተጠቀሙበት ድንጋይ ከአክሱም ከተማ ኪሜትር ርቆ ከሚገኘው ጉቦ ድራ ከሚባለውና በእሳተ ገሞራ ከተፈጠረው ተራራ ሲሆን ግራናይት የሚባለው ድንጋይ በመሆኑ ለሃውልቱ ስራ ምቹና ጠንካራ ነው በአካባቢውም የትልልቅ አለቶች ተራራ የሚገኝ ሲሆን ሃውልቶቹ ከአለቱ ላይ ከተቀረፁ በኋላ በብዙ ሰዎች ጉልበትና በዝሆኖች አማካኝነት እንዲሁም የተለያዩ መሰል ጉልበቶችና ዘዴዎችን ተጠቅመው ማዓጓዝና መትከል ችለዋል ከእነቪህ ሐውልቶች መካከል አንዱና ትልቁ ሜትር ርዝመትና ቶን ክብደት ያለው ሲሆን ይህ ሐውልት እስካሁን በዓለማችን የሰው ልጅ ሊያቆማቸው ከሞከራቸው አንድ ወጥ የድንጋይ ስራዎች ግዙፍ መሆኑ ተረጋግጧል ይህም ወይ በዮዲት ጊዜ አሊያም በመጀመሪያው ተከላ ጊዜ ወድቆ እንደቀረ ተገምል ሁለተኛውና ከሮም የተመለስው ሜትር ርዝመትና ቶን ክብደት ያለው ሐውልት ነው ሶስተኛው ደግሞ ከተተከለበት ጊዜ ጀምሮ አክሱም ከተማ ውስጥ ቆሞ ዛሬ ድረስ የሚገኘው ሜትር ርዝመት ያለው ፃውልት ሲሆን በነሐሴ ዓም ጓደኛው ከሮም ተመልሶ መጥቶ አብሮት ሊቁም ችትሏል ሐውልቶች በተተክሉበት አካባቢ ከስራቸው በባለሙያ ተጠርበው በብረት በተያያዙት ከባለአራት ማእዘን የድንጋይ ግንቦች ስር የመሳባናንቶች መቃብር ይገኛል ይህ ሃውልት በዓለም ቅርስነት በዩኔስኮ የቅርስ መዝገብ ላይ በ ዓም ሠፍሯል ይህ ታላቅ ቅርስ ነው እንግዲህ በኢጣልያ ወረራ ወትት በሞሶሎኒ ትዕዛዝ ወደ ሮም ተወስዶ የነበረውና በኢህአዴግ ዘመን የተመለሰው ፍ ምዕራፍ ቋወ የዛግዌ ስርወ መንግስት አመሰራረትና የመስራቹ የንጉስ መራ ተክለሐይማኖት ዘመነ መንግስት ከ ዓም ባለፉት ምዕራፎች በስፋት እንዳየነው የሮማውያን የፋርሳውያንና የአክሱማውያን መንግስታት በመካከለኛው ምስራቅ በአረቢያ በቀይ ባህርና በአባይ ሽለቆ ክልል እርስ በርሳቸው በረጅም የፃይል ሚዛን ትግል ውስጥ ነበሩ በኛው ምፅተ አመት የእስልምና ሃይማኖት በአረቦች ዘንድ መፈጠርና በመካከለኛው ምስራቅ መስፋፋት የሶስቱን መንግስታት ሃይል አዳክሞታል ምዕተ ዓመቱ ከመጠናቀቁ በፊት የዓረብና የቱርክ ሙስሊሞች በአረቢያ በመካከለኛው ምስራቅ በግብፅ በሠሜን አፍሪካና በሜዲትራኒያን ባህር አካባቢ ሁለቱን ጥንታዊ የፋርሳውያንና የሮማውያንን መንግስታት ይዞታ ተክቷል የአረቦች ፃይል የማይበገር ሆኖ በክልሉ የፖለቲካ መድረክ ላይ መውጣትና በተለይም በመካከለኛው ምስራቅና በግብፅ የበላይነት መያዝ የአክሱም መንግስት ከመካከለኛው ምስራቅና በሜድትራኒያን ባህር ዙሪያ ከነበረው ከግሪክና ከሮማ ስልጣኔ ጋር የነበረውን የንግድና የባህል ግንኙነት አክስሞታል ቀይ ባህርና መካከለኛው ምስራቅና ግብፅ በአረቦች እጅ መውደቃቸውም በዓለም የንግድ ስርዓትና በአካባቢው ጂኦፖለቲካ ላይ ለተመሠረተው የአክሱማውያን ስልጣኔ መዳከምን ያስከተለ ሆኗል በዚህ በአክሱም መዳከም ጊዜም ቀደም ሲል እንዳየነው ከዮዲት ሞት በኋላ ብዙም ያልቆየው የአክሱም ንጉስ ድልነአድ በነገሠ ጊዜ መራ ተክለሐይማኖት የተባለ ሰው የአክሱምን የንጉሰ ነገስት ስልጣን በፃይል በመውሰድ የመንግስቱን መቀመጫም ወደ ላስታ አዛውሮታል አመሰራረቱም በሚከተለው መልኩ ይገለፃል ዛግዌዎች ወይም አገዎች ከኩሽ ዘር የወረዱና የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪ የሆነ ህዝቦች ናቸው መኖሪያቸውም በላስታ በሮፃና በአካባቢው የነበረ ሲሆን ለአክሱሙ መንግስት እየገበሩ በአክሱም መንግስት ስር ሆነው የሚተዳደሩ ህዝቦች ናቸው አገዎች ከሶስት ተከፍለው ነገር ግን ቋንቋቸው ስሩ አንድ ሆኖ በየክፍላቸውና በየአገራቸው ጥቂት ጥቂት ልዩነት ይዘው ነበር የሚናሩት እነዚህ ህዝቦች በሶስት ተከፍለው በሶስት አገር ስም የሚጠሩ ሲሆን የላስታ አገው የዳሞት አገው የሐልሐል በጎስ አገው ብሌን ተብለው ይክፋፈላሉ የሁሉም መሠሂትና ምንጭ የላስታ አገው ነዐ የላስታ አገዎች በዋግ የሚኖሩ ሲሆን በጥንቱ ጊዜ የያዙትን ቦታ ሳይለቁ አሉ በዚህም መሰረት የአገው የዋግ ነዋሪዎች ከዋናው የአክሱም ሙ ንጉሰነገስት የሚሾምላቸውን ንጉስ አክብረው በመኖር ከፈላሾች ከገገርዎች ከአጋዚያንና ከሳባውያንም በቋንቋና በባህል አንድነትም ልዩነትም ነበራቸው እነዚህ ህዝቦች ደግሞ የአክሱምን መዳከም ካስተዋሉበት ጊዜ ጀምሮ በተለያየ ጊዜ ከተገዥነት ለመላቀቅ እንቅስቃሴ ያደርጉ ነበር ከፈላሾች ጋርም እየተዋጉ ሲሸፍቱ ቆይተዋል በዚህ መካከል የአክሱም የመጨረሻ ንጉስ በነበረው በአፄ ድልነአድ ጊዜ የራሱ የድልነአድ የጦር አበጋዝና እንደራሴ የነበረውና የላስታ ተወላጅ የሆነው መራ ተክለሐይማኖት የአፄ ድልነአድን ሴት ልጅ መሶበወርቅ የተባለችውን ይዐዳታል ንጉሱን አግባብቶና እሷንም አላምኖ ያገባታል ካገባት በኋላ ግን ይዒት ወደ ላስታ ሽሸ እዚያም ሄዶ ጦሩን አደራጅቶ ተመልሶ ዐወደ አክሱም በመምጣት ድልነአድን ጦግቶ ድል አደረገው ተሸናፊው ንጉስም ስልጣኑን መቀማቱን ሲያረጋግጥ እንደ አባቱ ወደ ሸዋ ሸሸ ወዲያውም መንግስቱን ሙሉ በሙሉ ወስዶ የመንግስት ቦታውን ወደ ላስታ አዛውሮ እራሱ መራ ተክለሐይማኖት ንጉሰነገስት ሆኖ የዛግዌን ስርወ መንግስት መሰረተ ንጉስ ነገስት ለመሆን ደግሞ የግድ በጳጳስ እጅ መቀባት ያስፈልግ ነበርና መራ ተክለሕይማኖት ጳጳስ እንዲላክለት ለግብፅ ገዥ አመለከተ ነገር ግን የተሠጠው ምላሽ ላንተ ዘውድ ለማይገባው ጳጳስ አንልክም ሊነግስና ጳጳስ ሊላክለት የሚገባው ከንጉስ ሰለሞን ዘር የሚወለደው ከዋ ያለው ነው የሚል ምላሽ ማግኘቱን ሙሴ ኮንቲሮሲኒ ሲያረጋግጡ በተለይ በዚህ በጳጳስ ጉዳይየዛግዌ መንግስታት ከፍተኛ ችግር በተለያየ ጊዜ ገጥሟቸው እንደነበር ወደፊት በየታሪኩ የምናገኘው ነው የሆነ ሆኖ አንደምንም ተብሎ በተላከ ጳጳስ ተቀብቶ መራ ተክለሐይማኖት በላስታ ነገሰና ወተሐይፀት መንግስተ እስራኤል ኀበ ዛት ብሎ አወ ስመ መንግሰቱን ደግሞ ዛጉዬ አለው ዛጉዬ የተባለበት ምክንያትም እንደ ግማሾቹ አባፃፍ ዘአገው የአገው ወገን ማለት ነው። እንደ ግማሾቹ ደግሞ አፄ ድልነአድን ስላባረረ ዘአጉዬዬ የሚለው የግዕዝ ቃል አማርኛ ትርጉሙ ያባረረ ማለት ስለሆነ ነው ይላሉ መራ ተክለሐይማኖት የአክሱምን መንግስት በመቀማቱ ገሚሱ ወገን እንዳይቃወመው ቀደም ብሎ ያሰበበት ይመስሳል ምክንያቱም የድልነአድን ልጅ ይዞ ሸሸቷልና በተጨማሪም የላስታንና የአካባቢውን ህዝብ ቀደም ብሎ በአክሱሙ መንግስት ላይ ማመሁን ተረድቷልና የህዝቡን አጀንዳ አንስቶ መንግስቱን እንደቀማ በማመን አገዎች ተቀብለውታል የተለመደውን የዘር ፃረግና የንጉስነገስት ስልጣን ባለቤት መሆን ያስበት በቀጥታ ከሠለሞን ዘር የተመዘዘ ነው የሚለውን ነገርም ብኩዎቹ አምነውበት ስለኖሩ መንግስተ አስራኤል የሚለውን ቃል ያካተተው ይህንኑ ልምድ ያልጣሠ መሆኑነንን ለማመላከት እንደሆነ ይነገራል ያም ሆነ ይህ ግን የአገው ተወላጆች የኩሽ ዘሮች የዛግዌ ስርወ መንግስትን መመስረታቸውን ነው የአገር ውስጥ ፀፃፍትም የውጭ አገር ፀፃፍትም የሚያረጋግጡት እናም ባየነው መልኩ መራ ተክለሐይማናት የዛግዌን ስርወ መንግስት መስርቶ ለ አመታት ያህል ከ ዓም ድረስ ገዝቶ ካለፈ በኋላ ተከታታይ የአገው ነገስታቶች በሱ እግር እየተተኩ ነግሰዋል ከ አመታት በላይ ስልጣኑን ይዘው ኢትዮጵያን ያስተዳደሩት የአገው ነገስታቶችም ከቀይ ባህር መለስ እስከ አባይ ወንዝ ባለው ክልል የሚገኙትን አጎራባች የኩናማ የፈላሻ አማራና ጎጃምና አንጎት ማህበረሰቦችንና አካባቢዎችን ጠቅልለው ይገዙ ነበር በስለጣናቸው ከመንም በአክሱማውያኑ እግር ተተክተው ለኢትዮጵያ መንግስትና ህብረተሰብ ለእድገትና ለመስፋፋት ጠንካራ መሠረት ጥለዋል ከቋጥኝ ድንጋይ አስፈልፍለው ያሠሯቸው አብያት ክርስቲያናትና ገዳማት እንዲሁም መሠል የጥበብ ስራዎቻቸው ከዓለም ታላላቅ ባህላዊ ቅርሶች የሚመደቡና የአገው ነገስታት አስተዋፅኦ ማስረጃዎች ናቸው የዛግዌ ዘመነ መንግስት የነገስታት ዝርዝር ተቁ የነገስታቱ ስም በስልጣን ላይ የነገሱበት ዘመን የቆዩበት ከክ ልደት በኋላ ጊዜ በአመት በመራ ተክለፃይማናት ዓም ጠጠውድም ጃን ስዩም ግርማ ስዩም መይራራ ሐርቤ ኛ ደ ርእ ክርስቶስ ቅዱስ ሐርቤ ኛ ም ትዱስ ሳሊበላ ቅዱስ ነአኩቶለአብ ይትባረክ ምዕራፍ ወ ከአፄ ጠጠውድም እስከ አፄ ይምርሐነ ክርስቶስ ከ ዓም በዛግዌ ስርወ መንግስት ስር ከነገሱት የአገው ነገስታት ውስጥ ሰፋ ያለ ታሪካቸው ተፅፎ የሚገኘው የቅዱስ ሐርቤ የሳሊበላና የነአኩቶለአብ ሲሆን ከአፄ ጠጠውድም እስከ አዔ ይምርሐነ ክርስቶስ ድረስ የተከታተሉት ነገስታት ግን ሠፊ ታሪካቸው ተፅፎ አይገኝም ነገር ግን የእስክንድርያን ሊቃነ ጳጵጳግት ታሪክ ሙሴ ሬኖዶት የተባለው ዐፃፊ ሲዕፍ ብዙ ጊዜ ለኢትዮጵያ ጳጳስ ስለመላክ በፈያጠነጥነው የፅሁፉ ክፍል የኢትዮጵያን ነገስታት አብር አየጠቀሰ ስለሣያልዛ የዛግዌን ነገስታት አንዳንድ ቦታ ላይ ያነሳቸዋል ከእርሱና ከአገር ተወላጁ ዕሁፍ ተለቃቅሞ የሚገኘው ታሪክም የሚከተለው ነውወ ንጉስ መራ ተክለሃይማኖት አመት ገዝቶ ሲሞት ጠጠውድም የተባለው ተካው አፄ ጠጠውድም አመት በቀየ የግዛት በዘመነ በዮዲት ጊዜ የፈረሱትን ቤተክርስቲያናትና ገዳማት እንደገና እንዲስሩ እንዲታደሱ አድርጓል በእርሱ ዘመንም በግብፅ የሚገኙ ክርስቲያኖች ከዓረቦች እየሸሹ ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው ተዕፏል አንደዚሁም በጠጠውድምና በተከታዮቹ በጃን ስዩሦና በግርማ ስዩም ዘመነመንግስት ጊዜ የግብፅ ከሊፋዎች በሊቃነ ጳጳሳቱና በክርስቲያኖቹ ላይ ጭቆና ሲያደርሱባቸው ነበር ከሊፋ ሐኪም የሚባለው የዘመነ የግብፅ ገዢዢም የግብዕን አገር በሙሉ ወደ እስልምና ለመሥለስ ሲል ክርስቲያኖችን ማሰር መፍታትና ማንገላታት ጀመረ የዘመኑን የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ አባ ዘካርያስንም አሠረ። ንብ ፀጋውን ገዥውን አወቀ ማለት ነው ይላሉ ላሊበላ ብሒል ንህብ አእመረ ፀጋሁ የሚለውን ግዕዝ ተከትለው ላሊበላ ተወልዶ ባደገ ጊዜ በዘመኑ የነበረው ንጉስ ወንድሙ ቅዱስ ሐርቤይ ዙፋን ይቀናቀነኛል በማለት ብዙ ጊዜ ያሣድደው ነበር ለሊያስገድለውም ይፈልግ ነበር አንድ ቀን የላሊበላ እህት ከንጉሱ ከሌላኛው ወንድሟ ጋር ተመሣጥራ በመጠጥ ውስጥ መርዝ ጨምራ ልካለት እንደነበረና የቀመሰው ሌላ ሰው ሲሞት እርሱ ሳይሞት እንደቀረ ከዚያም ሸሽቶ ወደ በርሐ ከገባ በኋላ በወታደር ተይዞ እንደመጣ በሐይማኖታዊ ስርዓት ያገባትን መስቀል ክብራ የተባለችውን ሚስቱን ከሰው ነጥቆ ነው ያገባት የሚል ከሣሽ አስነስቶ ንጉሱ ብዙ ሰዓት እንዳስገረፈውና በድጋሚ ከሚስቱ ጋር ሸሽቶ ወደ በርሐ ሄደው እንደተቀመጡና ከዚያ በኋላ ተመልሰው ከንጉሉ ጋር ታርቀው መኖር እንደጀመሩ አምላክ ለንጉስ ሐርቤ በራዕይ ተገልጦ መንግስትህን ለላሊበላ ልቀቅለት ብሎ እንደነገረውና ላሊበላ እንደነገህ ተዕፏል ላሊበላ መንግስቱን ከወንድሙ ተቀብሎ የኢትዮጵያ ንጉስ ነገስት ተብሎ በ ዓም ሲነግስ ስመ መንግስቱ ገብረ መስቀል ተባሰለ እናም በአክሱም ታሪክ ገናና እንደነበሩት እንደነ ኢዛና እንደነ ካሌብ ሁሉ በላስታ ወይም በዛግዌ ዘመን ደግሞ ላሊበላ ገናና አንዲባል ያስቻለውን ስራ ሰራ ይህም በዘመነ መንግስቱ የሠራቸው አስደናቂ የሆነ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ናቸው ይህንንም ሥራ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ እየተመራ እንዳከናወነው ይነገራል በአፄ ላሊበላ ዘመንም ሆነ ከእርሱ በፊትና በቷላ በነበሩት የዛግዌ ነገስታታ በመን የግብፅ ባለስልጣናች ጣልቃ ገብነታቸው እየጎለበተ ፄዶ ነበር ባለፋት ታሪኮች እንደተመለከትነው ሱልጣን ወይም ከሊፋ የሚባሉት በየጊዜው እየተከታተሉ ግብፅን የሚያስተዳድሩት የሙስሊም ባለስልጣናት በስልጣናቸው ስር የሚገኙትን የእስክንድሪያ ሊቃነ ጳጳሳት ግብር ክፈሉ ያለኛ ፈቃድና ምርጫ ጳጳሥ ዐወደ ኢትዮጵያ እንዳይሄድ በመካከላችሁ የዛይማኖትና የሹመት ክርክር ቢነሣ የኛ ባለስልጣኖች አብረው እየተቀመጡ ሁኔታውን እንዲመለከቱ ወዘተ በማለት ያስቸግሯቸው ነበር ሁኔታው እየከፋ ሲፄድና የክርስቲያኖች ጭቆና በመካከለኛው ምስራቅና በግብፅ ሲበረታ ከዚህ ቀደም እንደሆነው ሁሉ በላሊበሳም ጊዜ በሽሽት አገራቸውንና ንብረታቸውን እየጣሉ የሐይማኖት ወንድሞቻቸውን ፈልገው ለመጠጋት ወደ ኢትዮጵያ በርካታ ግብፃዉያን የመጡ ሲሆን ያረፉትም የንጉሠነገስቱ መቀመጫ በሆነው በላስታና በአካባቢው ነው ላሊበላም ስደተኞችን ተቀብሎ ልዩ ልዩ ስፍራ እየሠጠ አሰቀምጧቸዋል በዚያ ዘመን ለኛ ገዜ ኛው የመስቀል ጦርነት ተፋፍሞ ቀጥሎ ነበርና የአውሮፖ ተዋጊዎች የጀርመኑ ንጉስ ፍሬዴሪክ ባርባሩሰ የአንግሊዙ ንጉሰ ሪቫርኬርደለዮን የፈረንሣዩ ንጉስ ፍሊኘ አውግስቲኒ ዋነኛ ተፋላሚዎች ነበሩ የዓረቡ ዓለም ንጉስ ሱልጣን ሣላዲን የሚባለው እነዚህን ሁሉ በጀግንነት እየተዋጋ አሸንፎ የኢየሩሣሌምን ከተማ መልሶ በአጁ አደረጋት የመስቀል ጦርነት ጊዜ ያህል የተካሄደ ሲሆን እየሩሳሌም ስትለቀቂ መልሳ ስትያዝ ከዐ ዐዐ እኤአ ዘልቆ አንደነበር ይታወሣል ስለዚህ በዚህ ጦርነት እየተበሣጩ በግብዕ ያሉ ባለሥልጣናት ጭቆና ሲያበዙ ብቸኛ መጠጊያ ኢትዮጵያ ነበረት አፄ ላሊበላ ግን ወደዚህጦርነት ሣይገባ ከግብፅ ባለሥልጣኖች ጋርም ሣይጋጭ ስደተኞችን መቀበልና ማስጠጋቱን ቀጠለ።