Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እድሉን ተጠቀም እስከ እለተ ቂያማ ድረስ ይህን መልእከት እና ሚስጥር እንድትገነዘቡ ይሻል የመጀመሪያው እርከን አፈር ነው ነቢዩ እንዲህ ብለዋል «በእለተ ቂያማ እሳት ለተወሰነለት ሰው «በምድር ላይ ይኖሩ ነበር ምድርን በከሏት አላህም መላኢኮችን በመላክ አስወገዳቸው ከመካከላቸው አላህን ይታዘዝና ያመልክ የነበረውን ኢብሊስን ብቻ ወደ ሰማይ ወሰዱት በሰማይ ውስጥ እያንዳንዱን ቦታ ኢብሊስ ሱጁድ እንዳደረገባት ይነገራል ግና የኢብሊስ ነፍስ አንድ ከባድ ነውር ነበረባት አላህ ይህን ነውር ያውቀዋል መላኢኮች ግን ከነውር የጸዱ ናቸው ኢብሊስ የመላኢኮች አካል እንዳልሆነ ለማመልከት ጠንካራው መረጃ የሚከተለው የቁርአን አንቀጽ ነው ገፅበ ዕፍ መው ይ እ አ ን ። ሌላው ቀርቶ አንደ ፊርዓውን እኔ የበላይ ጌታችሁ ነኝ ለማለት እንኳ አልደፈረም ፈጣሪው አላህ መሆኑን ያውቃል ለዚህም ነው አንዲህ ያለው ርህ ርንዶ ሕኤ ን እንዶ ራመዉኤ ላቴፊ እኤ ርጄ ወ ን ። ኝ አሬ ርዝ ን አላህም ባዘዝኩህ ጊዜ እንዳትሰግድ የከለከለህ ምንድን ነው። ሲል ተጣራ አል አዕራፍ ለአንተ ተመሳሳይ ጥያቄ ሲያቀርብልህ መልስህ ምን ሊሆን ነው። በማለት ሲጠይቅህ ምን ልትመልስ ነው። ስለሆነም ፋይዳ በሌላቸው አጀንዳዎች ጊዜህን አታባከን ተከታዩን መርህ በቃል ልናጠናው ልናደርገውም ይገባል ይገባል የሕይወታችን ቋሚ መመሪያ ምከንያቱም የአስተሳሰብ መንገዳችንን ያስተካከልልናል የቱን ትተን ከየት ላይ ማተኮር አንዳለብን ጥሩ ሚዛን ይሆነናል መርሁን እነሆ ፌፎ ዖ ን ። አላህ አደምንና ሓዋን ጀነት ውስጥ አስቀመጣቸው ሰይጣንም አላህ በሚያውቀው ስልት ወሰወሳቸው ዛፏንም ተመገቡ ለዚህ ወንጀል ተጠያቂው ማን ነው። ኦው ጩቓ ን ዲ ዕፁ ዴ ኘ ን አደም ሆይ። ጅ አዲ ሃ ራሩ ኛላ ፈ ጮሣ «የአደም ልጆች ሆይ። ይህ እይታ ተፈጥሮን ይበከላል ከጊዜ በኋላ ይህ ሰው ዓለምን በኢንተርኔት እንደሚያየው የተራቆተች አድርጎ ያስብና ይሳሳታል የሚፈቅድ አላህ አንድን ነገር የሚከለከለው ለራሱ ለሰው ልጅ ጥቅም ሲል ነው ታዲያ እኛ ምን እያደረግን ነው። ከወንጀል ላይ ስንወድቅ እንድናስታውሳቸው የሐፍረተ ገላ መገለጥና መዋረድ ከጀነት መውጣት የአላህን ጉርብትና ማጣት ወደ ምድር ሲወርዱ ከሐዋእ ጋር መነጣጠል ወንጀል ፈጻሚ በሚለው መጥፎ ባህሪ መገለጽ ላፊ ሥ « ዕው መ አደም በዚህ አኳኋን የጌታውን ትእዛዝ ጣሰ ስህተት ላይ ወደቀም ከዚያም ጌታው መረጠው ንስሐውንም ተቀበለው መቀናትንም ለገሰው ጧሃ ገፅ መመመ።
ይህ በቂ ምከንያት አይደለምን ከሁሉም በላይ አስፈላጊው እነሆ የአላህ ቃል ቲዎሪ ይብቃ ተግባር ይንገስ ልቦናችን ለምን አይጸና እምነትና ጽናት ዩሱፍ እንዲህ ጸንተዋል ወሰን የለሽ መቋቋም ሁለተኛ አላማ ትምህርት መቅሰም ሦስተኛ ዓላማ አርአያነታቸውን መከተል እነሆ ያንተ አርአያ ኢብራሂም ለወላጆቹ ግልጽ መልእከት በአዲስ ቅኝት አራተኛ ዓላማ ከተራራ የጸና እምነት የኢብን ዑመር ድንቅ ምላሽ ጥብቅ ግንኙነት አምስተኛ ዓላማወደ አላህ እንዴት ጥሪ ማድረግ እንዳለብን እንማራለን ስድስተኛ ዓላማቁርአንን መረዳት ከኪስህ የተቀመጠ ቁርአን ከልቦናህ የተኖረ ሐብት ገፅ ገፅ ማውጫ ርእስ ገፅ ሰባተኛ ዓላማ ቤታችንን እናስተካከል ታሪከ ራሱን ይደግማል አስተውሎት ሦስቱ ምሰሶዎች አንደኛ ትምህርትና ተግሳጽ ሁለተኛ ፍሪያማ እውቀት ሦስተኛ ከአስራኤላውያን አፈታሪኮች መራቅ ከመጀመራችን በፊት የነብያት ታሪከ ትርጉም ሁለተኛ የተቀጠፈ ወሬ አይደለም ሦስተኛ ለምን ይደጋገማል። የሰው ልጅ ከፍተኛ እድገትና እመርታ እንደሚያሳይ ከብደት አላህ ያውቃል ይህም ሆኖ ግን ቁርአኑን በነብያት ታሪከ ሞልቶታል እንዲህ ሲልም እውነትን ተናግሯል ረዱ መ ቆዕ ገፅ ታሪካቸው በእርግጥ ለአስተዋዮች ተግሳጽ እና ትምህርት ሰጭ ነው ዩሱፍ ከ አጀንዳውን እንቃኝ ዘንድ ይህ በቂ ምከንያት አይደለምን አላህ ሆይ። ነውሩ ያለው ከመጽሐፍቱ ነው ወይስ ከኛ ከአንባቢያን በእርግጥ መጽሐፍቱን በድለናቸዋል ወንድሜ ሆይ ከእንግዲህ መርሃችሁ እንዲህ ቢሆን ድንቅ ነው «ማንበብ ብቻ ይብቃ ንባብ ከተግባር ይዋሃድ እውቀት ከስራ ይዛመድ ከላይ የሰማኸውን ሐዲስም አትዘንጋ «ለአላህ እውነተኛ ከሆንክ ያሰብከውን ያሳካልሐል ከሁሉም በላይ አስፈላጊው ኢብንል ቀይም የነብያትን ታሪከ አስፈላጊነት አንዲህ ሲሉ ያብራሩልናል «መንፈስ ለአካል ወይም ብርሃን ለአይን ከሚያስፈልገው በላይ ነብያት ለሰው ልጅ ያስፈልጋሉሱ ምክንያቱም አላህ የሚታወቀው በነርሱ ገፅ አማካይነት ነውና አላህ ካልታወቀ መንፈስም ብርሃንም አይንም የለም አላህ ደግሞ በነብያት በኩል እንጅ አይታወቅም ነብያት በምድር ላይ ያላቸው ደረጃ ይህን ያህል ነው ያለነርሱ አላህን አናውቅም አላህን ማወቅ ደግሞ የሕልውና ሚስጥር ነው። « እው ቐ ዶ ኤ ዕመሟጋ የእስር ጓደኛቼ ሆይ የተለያዩ ጌቶች ይሻላሉን ወይንስ አንድና ኃያል የሆነው አላህም ዩሱፍ እዝነቱን ተመልከት ጥበባዊ ስልቱን አስተውል የእስር ጓደኞቼ ሆይ ከፍቅር እና ከእዝነት የመነጨ ጥሪ የነብያት ታሪክ እንዲህ የሚል መልእከት ያስተላልፉልናል የሰዎችን እጆች ይዛችሁ ወደ አላህ ምሩ የነብያት መልእከተኞች ሁኑ አንደ ሐኪም ሁኑና ሕከምናውን ጀምሩ ስድስተኛ ዓላማ ቁርአንን መረዳት የነብያት ታሪከ ስድስተኛ ዓላማ የአላህን መጽሐፍ መረዳት ነው ከአሁን ቀደም እንደገለጽነው የቁርአን ሲሶ የነብያት ታሪክ ነው የአላህን ኪታብ ሊረዱት የማይቻል እንቆቅልሽ ሊፈቱት የማይቻል ቅኔ አድርገው የሚመለከቱ ወጣቶች ያሳዝኑናለ ብዙ ወጣቶች በነርሱና በቁርአን መካከል ለቁጥር የታከቱ ግርዶዎች እንዳሉ ራሳቸውን ገፅ አሳምነዋል ከቁርአን አንድ ገጽ አንብበው ከአንድ ወይም ከሁለት ቃላት በስተቀር አይገነዘቡም ይህ በእርግጥ ያሳዝናል የነብያትን ታሪከ የማጥናታችን ሌላው ዓላማ ወይም ኒያ የአላህን ኪታብ መረዳት ከርሱ ጋር ለናረን የሚገባውን መስተጋብር መገንዘብ በርሱና በኛ መካከል ያሉ ግርዶዎችን ሁሉ ማስወገድ ነው የነብያትን ታሪከ መከታተል ሚስጥራቸውን መፈተሽ ለዚህ ግብ ትልቅ እገዛ ያደርጋል ከኪስህ የተቀመጠ ቁርአን ከልቦናህ የተናረ ሐብት የነብያትን ታሪከ ለማወቅ አመላካቻችን ቁርአን መሆኑ እሙን ነው የዚህ ታሪከ ዓይነተኛ ዋቢ እርሱ ነው ስለዚህም ለምን ዘወትር ካንተ ጋር አይኖርም አዎ በሁሉም ቦታዎች ቁርአን ካንተ ጋር ሊኖር ይገባል መጸዳጃ ቤት ሲቀር በማለት ፈጥነህ እንደምታርመኝ እገምታለሁ በእርግጥ ትከክል ነህ ግና የዋህ ምላሽ ነው እውን በሌላ ቦታ ቁርአን ትይዛለህ የኪስ ቁርአን ከሌለህ የቁርአንን አብሮነት አንዴት ታገኛለህ። ዔ ኢን »ጭ ኤቪ እኛ አብሳሪና አስጠንቃቂ አድርገን በእውነት ላክንህ አስጠንቃቂ መልዕከተኛ ያልተላከለት አንድም ማኅበረሰብ የለም» ፋጢር አማም አሀመድ እንደዘገቡት ገፅ አዎ ሁሉም ሕዝቦች አምላካዊው መልእከት ደርሷቸዋል የተከታዩ አንቀጽም ምላሽ ተገኝቷል አላህ እንዲህ ይላል ጮ ዕ ጨሠ «መልዕከተኛን ሳንልክ የምንቀጣ አይደለንም አል ኢስራእ የማይሞት መልእከት ብዙ ሰዎች አእምሯቸውን በተከታዩ ጥያቄ ያባከናሉ መልእከቱ ያልደረሳቸውን ሰዎች አላህ ይቀጣልን» እነዚህ ወገኖች ጥቂት ማስተንተን ቢችሉ አላህ ማንንም አእንደማይበድል ይገነዘቡ ነበር አንዲህ ብሏል ኛ ሥሥ ረጮ ርክ መልዕከተኛን ሳንልከ የምንቀጣ አይደለንም» አል ኢስራእ ነገሩ ቁርጥ ውሳኔ ያገኘ ጉዳይ ነው አላህ ማንንም ቅንጣት ታክል አይበድልም ስለዚህ እኛን ሊያሳስበን አይገባም ይልቅስ ልንጨነቅለት የሚገባ ሌላ ነገር አለ አርሱም የሚከተለው ነው የመጨረሻው ነብይ ተከታዮች መሆናችንን እናውቃለን ከነቢዩ ሙሐመድ በኋላ ሌላ ነብይ አይላከም እርሳቸው ደግሞ ሞተዋል መልእከታቸው ለሰዎች ሳይደርስ ይከስማል ማለት ነውን በፍጹም በአላህ እምላለሁ ይህ አይሆንም የነቢዩን መልእከት ለዓለም እናደርስ ዘንድ ሁላችንም ታዘናል አላህ እንዲህ ብሏል ዶ ን ወባ ዶ ን ካጋ ዶን መ ሪው ጆሽ ይ ዕኤ ይ ይህ ጐዳናዬ ነው ወደ አላህ ጥሪ አደርጋለሁ እኔም እኔን የተከተሉ ሁሉም ግልጽ መረጃዎችን ይዘናል ከብር ለአላህ ይሁን አኔ ከአጋሪዎች አይደለሁም በል ዩሱፍ ገፅ አዎ እውነታው ይህ ነው ሐላፊነታችንም ይህ ነው እኔና የተከተለኝ ሁሉ ወደ አላህ በጥበብ አንጠራለን ነቢዩ ሙሐመድ በመሞታቸው የአላህ መልእከት አልሞተም ወደፊትም አይሞትም ቁጥራቸው አንድ ቢሊዮን ከሩብ የደረሰ ተከታዮቻቸው እስከ እለተ ቂያማ ድረስ ይህን መልእከት ለዓለማት ያደርሱ ዘንድ ታዘዋልና ስድስተኛ ያልተተረኩልን ነብያት አንዳንድ ሰዎች አላህ የከፊሎችን ነብያት ታሪክ ብቻ ያወሳልን ለምንድን ነው። እነኝህን መልዕከተኞች ከፊላቸውን ከከፊሉ አስበለጥን ከመካከላቸው አላህ ያናገረው አለ ከፊሎቹንም በደረጃ ከሌሎች አላቅን ገፅፋ ለመርየም ልጅ ዒሳ ግልጽ ተአምራትን ሰጠነው በቅዱስ መንፈስም አጠናከርነው አል በቀራህ እንዲህም ብሏሷል ፅ ሬ ኦኣነ ጫ ዕጮ መ «ጌታህ በሰማያትም በምድርም ውስጥ ስላሉ ሁሁሱ ጠንቅቆ ያውቃል ከነቢያት ከፊሉን ከከፊሉ አበለጥን ለዳውድም ዘቡርን ሰጠነው አል ኢስራእ በሁሉም ነብያትና መልእከተኞች እናምናለን በአንዱ አምነን በሌሎች አንከድም ይህ የእምነታችን አካል ነው ወዳጃችን ነቢዩ ሙሐመድ የሰው ልጆች ሁሉ አይነታ መሆናቸውንም አናምናለን ስማቸው ከአላህ ስም ጋር እስከ እለተ ቂያማ ድረስ የተቆራ ሰው እርሳቸው ብቻ ናቸው የአላህ መልእከተኛ ስለራሳቸው ሲናገሩ በነብያት መካከል የደረጃ ልዩነት መኖሩ እርግጥ ነው ይህ ከሆነ ከነብያትና ከመልአእከተኞች ሁሉ በላጩ ማን ነው ወዳጃችን ሙሐመድ መሆናቸው ጥርጥር የለውም እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል «እኔ የሰው ልጆች ዓይነታ ነኝ ይህን መግለጹ ለጉራ አይደለም የምስጋና አርማ በእጄ ነው ይህን ማለቴም ጉራ አይደለም በዚያን ቀን አደምና ሌሎች ነብያት በሙሉ በኔ አርማ ስር ይሰለፋሉ ይህም ጉራ አይደለም የመጀመሪያው አማላጅና ምልጃውም ቀድሞ ተቀባይነት የሚያገኘው ሰው እኔ ነኝ የጀነትን በር ከተዘጋበት መጀመሪያ የማንቀሳቅሰው እኔ ነኝ ከጌታዬ ዘንድ ከመጀመሪያዎቹም ከኋለኞቹም የሰው ልጆች ሁሉ በላጩ እኔ ነኝ ይህን መግለጹም ለጉራ አይደለም የአላህ መልእከተኛ ስለራሳቸው እውነታውን ለማስቀመጥ ከላይ ይህን ተናገሩ ለጉራ ሳይሆን የሰፈረውን ዘከሩ ሙስሊሙ ቲርሚዚ እንደዘገቡት ገፅ ሕብረተሰብ ሆይ የነብያትና መልእከተኞች መቋጫ የሆኑት ነብይ ተከታይ በመሆንህ ደስ ይበልህ የነቢዩ ሙሐመድ ቦታ አላህ እንዲህ ብሷል አፄ ጩኔ ዕ። ከወንጀል መጠበቃቸው የተገለጸው ነብያት ብቻ ናቸው ግና አላህ አንዳንድ ወዳጆቹን ከትልልቅ ወንጀሎች ይጠብቃል እነሆ አቡበከር አማናቸው የኡመቱን ሁሉ አማን እንደሚመዝን ተመስከሮላቸዋለ የአላህ መልእከተኛ ዑመርን በተመለከተም እንዲህ ብለዋል «ዑመር ሆይ በአላህ እምላለሁ አንተ በአንድ መንገድ ብትጓዝ ሰይጣን መንገድ ቀይሮ ይጓዛለ አላህ እንዲህ ብሷል ጮ አ ኃ ሃ ፍው እኤ ነ መዌ ሃ አዋጅ የአላህ ወዳጆች ፍርሃትም ሐዘንም የለባቸውም እነርሱም እነዚያ ያመኑትና ዘወትርም ኃጢአትን የሚጠነቀቁት ናቸው» ዩኑስ የአላህ ወዳጆች በአላህ ጥበቃ ስር ያሉ ናቸው በርሱ ጥበቃ ስር የሆኑትን ደግሞ አላህ ይጠብቃል አላህ ላንተ ያደረገው ጥበቃ ለአንዳንዶቻችን እንደ አየርና እንደ ውሃ የየእለት ቀለባችን ከሆነብን ወንጀሎች አላህ ይጠብቀን ዘንድ የርሱን ወዳጅነት ለማትረፍ እንትጋ ሁላችንም ይህን ደረጃ ለማግኘት እንጓጓ አላህ ይቅር ይበለን። ን ዓዳ ጅ መ እ ዉነ «እርሱ ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀናት የፈጠረ ከዚያም ከዙፋኑ ላይ የተደላደለ አምላከ ነው ወደ ምድር የሚገባውን ከርሷ የሚወጣውንም ከሰማይ የሚወርደውን ወደርሷ የሚዘልቀውንም ጠንቅቆ ያውቃል እርሱ የትም ብትሆኑ ከናንተው ጋር ነው አላህ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው አል ሐዲድ ይህን አንቀጽ በጥሞና አንብበህው መልእከቱን ተረድተህው ከሆነ አንዳች ስሜት ውስጥህን ይቆጣጠረዋል ጥልቅ ትንፋሸም ትተነፍሳለህ «ከአላህ ሌላ አምላከ የለም በማለትም ከልብህ ትመሰከራለህ በእርግጥ ሁሉም ሰው ይህ ላይሰማው ይችላለል ምከንያቱም ከአላህ ቃል ጋር ያለን ግንኙነት ተመሳሳይ አይደለምና ርእሰ ጉዳያችን የፍጥረታት ጅማሬ መሆኑን አልዘነጋንም «ያኔ አላህ ብቻውን ነበር» በሚለው ሐረግ ሊጠቃለል ይችላል ይህ ሐረግ ያዘለው ጥልቅ መልእከት ልቦናን በአላህ ታላቅነት ይሞላል ይህን ጥልቅ መልእከት ለማስተንተን ራስህን አዘጋጅ በዙሪያህ የምታየው ነገር ሁሉ እንስሳት አጽዋት ሰዎች ጨረቃ ጸሐይ አስደናቂ የቴከኖሎጂ ግኝቶች አነዚህ ሁሉ ያኔ አልነበራቸውም አላህ ብቻውን ነበር ሕልውና አምላካችን የት ነበር። እኔ ግን ላንተ የተዋረድኩ ነኝ አምላኬ ሆይ አንተ ከኔ ውጭ ብዙ ባሮች ሲኖሩህ እኔ ግን ካንተ ውጭ ሴላ አምላከ የሰኝም ገፅ ልእልናን ለሚያልሙ ነፍሶች መጀመሪያ የተፈጠረው ፍጡር በአላህ ፈቃድ በጀነት ውስጥ የምናየው የአላህ ዓርሽ ነው አንድ ልዑክ ከአላህ መልእከተኛ ዘንድ በመምጣት «የአላህ መልእከተኛ ሆይ። የአላህ ሐይል እንዲሰማቸው ከማድረግና ከውስጣቸው ከመትከል ይበልጥ ይህን ሚና የሚጫወት ሌላ ነገር አላገኘሁም ገፅ ከአላህ ዓርሽ ቀጥሎ የተፈጠረው ሁለተኛው ነገር ብእር መሆኑን ነቢዩ አንዲህ ሲሉ አውግተዋል «አላህ የፍጡራኑን አኳኋን ሰማያትንና ምድርን ከመፍጠሩ ከአምሳ ሺ ዓመታት በፊት ጽፏልዬ ያኔ ዓርሽ ከውሃው ላይ ነበርዛ እናም መጀመሪያ የተፈጠረው የአላህ አርሽ ሲሆን ቀጥሎ ደግሞ ብእር ተፈጠረ ነቢዩ እንዲህ ብለዋል «አላህ ብእርን ፈጠረና ጻፍ አለው አስከ አለተ ቂያማ ድረስ የሚከናወነ ነገሮችን ጻፈ ይህው ሐዲስ በሚከተለው መልኩ ተዘግቧል «አላህ ለብእር እስከ እለተ ቂያማ ድረስ የፍጥረታት እውቀቴን ጻፍ አለውግ አንዳንድ ሰዎች አንዲህ ዓይነት ሐዲስ በሰሙ ቁጥር አንዳች ጥያቄ ከአእምሯቸው ውስጥ ይመላለሳል ጭንቅላታቸው በርሱ ይሞላል መልስ ለማግኘትም በየትኛውም ቦታ ያሉ ዓለሞችን በር ያንኳኳሉ በሚሰጣቸው መልስም አይረኩም ማለት የፈለግኩትን ይበልጥ ለማስረዳት ጥቂት ማብራሪያዎችን መስጠት እአፈልጋለሁ የተለመደ ጥያቄ እስከ እለተ ቂያማ ድረስ ያሉ ነገሮች በብዕር ተጽፈዋል የሚለው ሐሳብ በተነሳ ቁጥር አንድ የተለመደ ጥያቄ አብሮ ይነሳል ጥያቄው የጥንትም የአሁንም ነው ይህውም ሁሉም ነገር አስቀድሞ የተጻፈ ከሆነ የሰው ልጅ መርጦ የመስራት ነጻነት አለው ወይስ የለውም። ነጳ ነ ኦ ነ ፍጨ አጅ ኣነ አላህ በሰማያትም በምድርም ውስጥ ያሉትን የሚያውቅ መሆኑን ኢታይምን በሦስት ሰዎች መካከል የሚደረግ ሚስጥራዊ ውይይት ሹከሹከታ የለም እርሱ አራተኛ ቢሆን እንጂ በአምስት ሰዎች መካከለም የለም እርሱ ስድስተኛ ቢሆን እንጂ ከዚህ ያነሰ ወይም የበዛ ቁጥር ባላቸው ሰዎች መካከልም አይኖርም የትም ቢሆኑ እርሱ ከነርሱ ጋር ያለ ቢሆን እንጅ ከዚያም በትንሳኤ ዕለት ይሠሩት የነበረውን ይነግራቸዋል አላህ ሁሉንም ነገር ዐዋቂ ነው አል ሙጄደላህ የሰው ልጅ ሆይ ምን ነካህ። አላህ እንዲህ ብሏል ። ጌታችን ሆይ እዝነትህን ጌታችን ሆይ መልካም ውሳኔህን ዘልዓለማዊ መልእከት ነቢዩ እንዲህ ብለዋል «አላህ ፍጡራንን በፈጠረ ጊዜ መጽሐፍ ጻፈ ከዓርሽ በላይ ከርሱ ዘንድ ይገኛል ከርሱ ላይ እዝነቴ ቁጣዬን ቀድማል የሚል መልእክት ተጽፎበታል» ኢብን ማጃህና አህመድ ሙስሊምና አህመድ ገፅ በሌላ ዘገባም «አዝነቱ ቁጣዬን አሸንፏል ማለቱን ተናግረዋል ይህ ዘልዓለማዊ መልእከት እጅግ የተላቀና የተከበረ ከሆነ ስፍራ ተገር ተቀምጧል ስለዚህም አላህ ከኛ ጋር ባለው ግንኙነት መሠረታዊ ባህሪው እዝነት ነው የቁጣው ምክንያት የኛ ድርጊት እና ባህሪ ነው ወንድሜ ሆይ የሕይወት ራእይና ዓላማህን እንደገና መቅረጽ ቅደም ተከተሉን ዳግም ማደራጀት ይኖርብሐል የፍጥረታት አጀማመር ጥልቅ መልእከትና ግዙፍ አላማ ይዚል ይህንኑ ላንተ ለማድረስ የበኩሌን ጥረት አድርጊያለሁ ተሳከቶልኝ ይሆን። የዚህ ጥያቄ መልስ ግልጽ ነው አደም የተፈጠረው ከላይ ከተዘረዘሩ ቁሶች ሁሉ ነው አንቀጾቹ አደም ሲፈጠር ያለፈባቸውን እርከኖች ይገልጻሉ አደም ሲፈጠር በርካታ እርከኖችን አልፏል አያንዳንዱ አርከን ወደ ቀጣዩ እያሸጋገረ በመጨረሻም አደም የተሟላ ፍጡር ሆኗል ከርሷ ፈጠርናችሁ የአደም አፈጣጠር እርከኖች ስድስት ሲሆኑ ሁሉንም በአላህ እገዛና ፈቃድ እንመለከታቸዋለን ገፅ ገለጻ ከመጀመራችን በፊት አንድ ነገር ማስታወስ እንሻለን እያንዳንዱ እርከን የሚያስተላልፈው የራሱ መልእከት አለው አላህ ይህን መልእከት እና ሚስጥር እንድትገነዘቡ ይሻል የመጀመሪያው እርከን አፈር ነው ነቢዩ እንዲህ ብለዋል «አላህ አደምን ከምድር በቆነጠራቸው አፈሮች ፈጠረው ጅብሪልን ከሁሉም የምድር አይነቶች አፈር ቆንጥረህ አምጣ ሲል አዘዘው የአደም ልጆች አፈሩ በተቆነጠረባቸው መሬቶች ልክ ሆኑ የአደም ልጆች በአካላዊ ገጽታና ባህሪ የተለያዩት ከምድር የተለያዩ አፈሮች ስለተሰሩ ነው እናም ነጭ ቀይ ጥቁር እንዲሁም ልስልስ ቆዛሚ ጥሩ መጥፎ በመሆን በገጽታና በባህሪ የተለያዩትም ለዚሁ ነው። ጠብቁትም ከሙስሊም የሚጠበቀው ይህ ነው እንዲህ ባላቃችሁና የላቀ ደረጃችሁን ገፅ ባሳወቃችሁ ሃይማኖታቸሁም ኩሩ አላህንም ሙስሊም ስላደረጋችሁ አመስግኑት ከናንተ ውጭ ያሉ ሰዎች ራሳቸውን እንዴት እንደሚያዩ አስተውሱሉ «ቆሻሻ ተባይ አድርገው ራሳቸውን ይመለከታሉ የሚያጣብቅ ጭቃ የአደም አፈጣጠር ሦስተኛ እርከን ይከተላል ይህውም ጭቃው በአንድ ይሰበሰባል እርስ በርስ ይጠባበቃል ጭቃ እንዲህ ሲሆን ወደፈለጉት ቅርጽ ለመቀየር ይገራል አላህ እንዲህ ብሷል ነ ረአ ቂዖሪ ዘ ከሚያጣብቅ ጭቃ ፈጠርናቸው አል ሲሷፋት ከ እዚህ ላይ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት እንቀስማለን ጭቃው እርስ በርሱ የተያያዘ የተጣበቀ ጠንካራ እንጅ እየተቆራረሰ የሚወድቅ ልፍስፍስ አይደለም ይህ እውነታ ተከታዩን መልእከት በአንደምታ ያስተላልፋልአንተ ሰው ሆይ ጥንካሬና ጽናት የስሪትህ አካል ናቸው ስለዚህም ጽኑ መንፈስ ጠንካራ ወኔ ያለው ፍጡር ሁን አላህን በመታዘዝ ይህን አቅምህን አሳይ ወንድሜ ሆይ መሠረታዊ ዓላማችንን አትዘንጋ መተናነስን ትህትናን በአላህ እምላለሁ የአላህ እገዛ የሚያሻህ ደካማ ፍጡር ነህ። አምላኬ ሆይ። ዕዶ ይጫ ፅ ር« ጴ ህ ጐ ወብ አድርዝ በቀረጽኩትና ከመንፈሴም በነፋሁበት ጊዜ ለርሱ ስገዱ አል ሃጀር አካሉ ከመሬት ንጹህ ቁሶች ከውሃና ከአፈር የተዋቀረው አላህ በተላቁ እጆቹ ያበጀው አደም መለኮታዊ እስትንፋስ ተነፋበት የሰው ልጅ ዋጋ ይበልጥ እየናረ ከብሩ እየመጠቀ ማንነቱ ይበልጥ እየደመቀ ሄደ ደረጃህን አሁን ተረዳህን ተራ ፍጡር አይደለህም ከሌሎች ፍጡራን ትለያለህ የአደም ልጅ ነህና በምድር ላይ የአላህ ወኪል የሆነው አደም አላህ መላእከትን ያሰገደለት አደም አሁንስ የላቀ ደረጃህ ተገለጸልህን ገፅ ከዚህ በላይ ከብር የለም አላህ ለሰው ልጅ የለገሳቸውን ሦስቱን ከብሮች የሚያሳየውን አንቀጽ ደጋግመን አናንብበው አዔጐ ቭ ዶጅ ሪ ዖዶ ቹ ኒኑጐ ውብ አድርዝ በቀረጽኩትና ከመንፈሴም በነፋሀብት ጊዜ ለርሱ ስገዱ አል ሂጅር በአንቀጹ ውስጥ የተካተቱት ከብሮች እንዳስደሰቱህ እገምታለሁ ግልጽ ናቸው አንድ አስተካከልኩት ማለትም በጣም ባማረ ገጽታ ፈጠርኩት ሁለት ከመንፈሴ ነፋሁበት ሦስተኛ መላአከትን አሰገድኩለት። ከዚህ ውጭ የሆነበት ግን ራሱን እንጅ ሌላን ማንንም አይውቀስ ተርጊብ ባሮቼ ሆይ የሚለው ጥሪ ውስጥን ይሰረስራል ከታላቁ አላህ ወደ ባሪያው የተላለፈ መሆኑ ደግሞ የተለየ ስሜት ይሰጣል የተኙ ቀልቦችን የሚያነቃ ጥሪ ለረዥም ዘመን ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ የሰጠሙ ልቦናዎች ዛቻ እንጅ አያነቃቸውም ስለዚህም ለጥፋታቸው ሁሉ ራሳቸውን አንጅ ሌላን ማንንም አይውቀሱ እጅግ ጠቃሚ ምከር ከአደም አፈጣጠር ጋር በተያያዘ ሌላ ጠቃሚ ነጥብ እናንሳ አላህ እኛን የሰው ልጆችን ከሁለት ቁሶች ፈጥሮናል ሌሎች ፍጡራን ግን የተፈጠሩት ከአንድ ቁስ ብቻ ነው እነዚህም ሁለት ቁሶች ውጫዊ ሸፋናችን የሆነው አካላችንና ውስጣዊ እምነታችን የሚለው ሩነችን ነው አካል ከአፈር አንደተፈጠረ አይተናለ ሩህ ግን ከላይ የወረደ የመለኮታዊ እስትንፋስ ውጤት ነው የሰው ልጅ ሆይ በአንድ በኩል ወደምድር የሚጎትትህ አፈራዊ ባህሪ በሌላ በኩል ወደ ሰማይ የሚያነሳህ መንፈሳዊ ጉልበት እንዳለህ ተረዳ ሁለቱም ቁሶች የየራሳቸው ቀለብ አላቸው። ነቢዩ እንዲህ ብለዋል ገፅ «ጸሐይ ከወጣችቸባቸው ቀናት ሁሉ ይበልጥ መልካሙ የጁሙዓ ቀን ነው በርሱ ውስጥ አደም ተፈጠሩ በርሱ ውስጥ ወደ ምድር ወረዱ በርሱ ውስጥ ሞቱ ቂየማ የምትቆመውም ጁሙዓ ቀን ነው ሙስሊም ጁሙዓ ቀን ከአላህ ዘንድ ያለው ልቅና ይህን ይመስላል የጁሙዓ ቀን ሱንናዎችን ትጠብቃላችሁን ትተገብራቸዋለህን ውድ ወዳጄ ሆይ መተግበር ከፈለግከ ከዚህ በታች በዝርዝር አስቀምጨልሐለሁ መታጠብ ሽቶ መቀባት በነቢዩ ላይ ሶለዋት ማድረግ አልከህፍ ምአራፍን መቅራት ማልዶ ወደ ጁሙዓ ሶላት መሄድ ጥሩ ልብስ መልበስ ጥርስን መፋቅ ሙስሊም በዘገቡት ሌላ ሐዲስ ነቢዩ እንዲህ ብለዋል «የአደም የመፈጠር ሂደት የተጠናቀቀው ጁሙዓ ቀን በዓስርና በሌሊት መካከል ባለች የመጨረሻ ሰአት ነው ይህችን ጊዜ በተመለከተ ነቢዩ እንዲህ ብለዋል «ጁሙዓ ቀን አንዲት ሰአት አለች ሙስሊም የአላህ ባሪያ ይህችን ጊዜ አግኝቶ አላህን አንዳች ጉዳይ ከጠየቀው አላህ ይሰጠዋል ፅሙስሊም ይህች ሰአት አደም የተፈጠረባት አንደሆነች ከዓሊሞች ከፊሎቹ ተናግረዋልዬ ገፅ ሊታወስ የሚገባው የኢብን መስዑድ አባባልም ሊዘከር ይገባል ይህውም አንድ ቀን የጁሙዓ ሶላት ለመስገድ ወደ መስጊድ ገቡ ከሌሎቹ ሰዎች ቀድመው ከመስጊድ መገኘት ልምዳቸው ነበር የዚያን ቀን ግን ሁለት ሰዎች ቀድመዋቸው በማግኘታቸው እጅግ አዘኑ ታፋቸውን እየመቱም ኢብን መስዑድ ሆይ እንዴት ሦስተኛ ሰው ትሆናለህ በማለት በጣም ተቆጩ በመጨረሻም ሦስተኛ ሆኖ የገባ ሰው ከአላህ ብዙ የራቀ አይደለም ሲሉ ራሳቸውን አጽናኑ። እባከህን ተፈጥሯዊ ባህሪህን አትበርዝ ስሪትህን አትበከል ነቢዩ እንዲህ ብለዋል «በእለተ ቂያማ እሳት ለተወሰነለት ሰው «በምድር ላይ ያሉ ነገሮች ሁሉ ቢኖሩህና ራስህን ከእሳት ለማዳን እነርሱን እንድትሰዋ ብትጠየቅ ትለዋለህን የሚል ጥያቄ ይቀርብለታል አዎ ሲል ይመልሳል አላህም «ከዚህ በጣም ያነሰ ነገር ነበር የተጠየቅከው ከአደም ጀርባ ላይ እያለህ በእኔ ምንንም ነገር እንዳታጋራ ቃል አስገብቼህ ነበር ይለዋል ይህ ከአላህ የተሰጠን ሐላልፈነት አደራ አማኝነት ነው የአደም አፈጣጠር ይህን ይመስላል የአደምን አፈጣጠር ያወሳንበትን ዋነኛ ዓላማ ታስታውሳለህን ገፅ አደምና ሐዋእ ኢብሊስ ከመላኢኮቸ ነበር አምላካችን አላህ ለአደም ትልቅ ደረጃ ሰጠው እርሱም በእጁ ጠረጠ መላኢኮችን አሰገደለት አምላከ በእጁ ለፈጠረው ከቡር ፍጡር ሰገነ ኢብሊስ ግን አልሰገደም በትእዛዙ ላይ ለማመጣ የፈረ የዚያን ድፍረቱን መንስኤ ከማየታችን በፊት አንድ ጥያቄ እንመልስ አለ ከመላኢኮች ነበርን አላህ እንዲህ ብሏል ርር ደዚ እስዮሮም ነምር ትኛ ሙሐመድ ሆይ ለመላእከት ለአደም ስገዱ ባልናቸው ጊዜ የሆነውን አስታውስ ለሕዝቦችህም ተርከላቸው ሁለም ሰገዱ ኢብሊስ ዲያብሎስ ብቻ ሲቀር እርሱ ግን እምቢ አለ ኮራም በዚህ እምቢተኝነቱ ሰበብ ከከሓዲያን ተፈረጀ አል በቀራህ ይህ አንቀጽ ኢብሊስ የመላኢኮች አካል እንደሆነ ያስመስለዋል ግና የነርሱ አካል እንዳልሆነ ዑለሞች በአንድ ድምጽ አጽድቀዋል ኢብሊስ ከጅኖች ነው በምድር ላይ ይኖሩ ነበር ምድርን በከሏት አላህም መላኢኮችን በመላክ አስወገዳቸው ከመካከላቸው አላህን ይታዘዝና ያመልክ የነበረውን ኢብሊስን ብቻ ወደ ሰማይ ወሰዱት በሰማይ ውስጥ እያንዳንዱን ቦታ ኢብሊስ ሱጁድ እንዳደረገባት ይነገራል ግና የኢብሊስ ነፍስ አንድ ከባድ ነውር ነበረባት አላህ ይህን ነውር ያውቀዋል መላኢኮች ግን ከነውር የጸዱ ናቸው ኢብሊስ የመላኢኮች አካል እንዳልሆነ ለማመልከት ጠንካራው መረጃ የሚከተለው የቁርአን አንቀጽ ነው ገፅ ፌሥ ን። ሐብታም በማሕበራዊ ቦታው ከርሱ ዝቅ ባለው ወይም ድሃና ደካማ በሆኑት ላይ ይፈጽመዋል ነቢዩ እንዲህ ብለዋል «ኩራተኞች በእለተ ቂያማ ከውርደታቸው የተነሳ ቅንጣት አከለው ይቀሰቀሳሉ ሰዎችም በእግሮቻቸው ይድጧቸዋል ቷርሚዚ ሁለተኞ በአረማመድ መኮፈስ ሰውየው በውበቱ በተጎናጸፈው ልብ ኩራት ይሰማናል ይህን ስሜቱ በአረማመድ ያንጸባርቃልጉ የሰዎችን እይታ ለመሳብና እንዲያደንቁት ከራሳቸው ከፍ አድርገው እንዲያዩት ለማድረግ እየተጀነነ ይራመዳል እንስት በውበቷና በአልባሳቷ ትኮፈሳለች ገፅበ ወንዱም በአለባበሱና በአካላዊ እሱነቱ ኩራት ይሰማዋል ይህም ማለት መጥፎና ቆሻሻ አልባትም እንበልና ማለት አይደለም ነቢዩ «አላህ ውብ ነው ውበትንም ይወዳል በማለት ተናግረዋል ሙስሊም ቲርሚዚና አህመድ እጅግ የተዋቡ አልባሳትን መልበስ ትችላለህ ግና ሳትኮራ ቡኻሪ ባሰፈሩት ዘገባ ነቢዩ ሙሐመድ እንዲህ ብለዋል አንድ ሰው በራሱ ተደንቆ እየተንጠባረረ እና እየኮራ በመጓዝ ላይ እንዳለ አላህ ምድርን ገለበጠበት አስከ እለተ ቂያማ ድረስ ወደ ታች ማሽቆልቆሉን ይቀጥላል ሦስተኛ ሐቅን አለመቀበል ምከርን አለመስማት እውነት ግልጽ አለመመለስ የኩራት አንዱ ገጽታ ነው ከሆነልህ በኋላ ወደርሱ ሃ ቤተሰቦችህ ከመጥፎ ጓደኛ አንድትርቅ ሲመከሩህ ሃ ባልንጀራህ ሶላት እንድትሰግድ ሲመከርህ ሃ ባለቤትህ አላህን ትፈራ ዘንድ ስትመከርህ ሃ ጓደኛሽ ሂጃብ ታደርጊ ዘንድ ስትመከርሽ ምክራቸውን ውድቅ ማድረግ ትልቅ ወንጀል ነው እውነት መሆኑን ባውቅም በእገሌ በኩል ስለመጣ አልቀበለውም» ማለት ትልቅ ጥፋት ነው ሐቅ ከሁላችንም ይልቃል አላህ እንዲህ ዓይነት ሰዎችን በተመለከተ ሲናገሩ እንዲህ ብሏል ዱፍ ቾ አሃ ህ ኃ ላኋ ጩ ሯ ላ ርጊይ ኋ ዕን የ ኤ ገፅዝበ አላህን ፍራ በተባለ ጊዜ ትዕቢቱ ለበለጠ የኃጢአት ተማ ያነሳሳዋል ገሃነም በቂው ናት ገሃነም እጅግ አስከፊ ማረፊያ ናት አል በቀራህ አራተኛ ሰዎች እንዲተናነሱልህ መፈለግ ሰዎች ባዩህ ቁጥር ከኋላህ አእንዲከተሉህ ስትመጣ ከተቀመጡበት እንዲነሱልህ እንዲሽቆጠቆጡልህ የምትከጅል ከሆነ ይህን ሳያርጉ ሲቀሩ ከጠላሃቸው አንዱ የኩራት አይነት ነግሶብሐል አንዳንድ ሰዎች የባለቤታቸውን እንባው ማየት ይወዳሉ ተሸቆጥቁጣ አንገቷን አንድትደፋ ይፈልጋሉ ሁሌም ሰዎች እንዲፈሩት ሲመጣ እንዲያሞግሱት ሲጣራ አቤት ወዴት እንዲሉት ትእዛዙን ሰጥ ለጥ ብለው አንደፈጽሙለት ይሻል ነቢዩ ሰዐወ አንዲህ ብለዋል «ሰዎች አንዲቆሙለት የከጀለ ሰው እሳት ውስጥ ያዘጋጅ አቡ ዳውድ መቀመጫውን አምስተኛ ሶላትንና ዱዓን መተው ከመካከላችን ከአምላኩ የሚብቃቃ ሰው አለን። አንድ ታቢዒ አንዲህ ብለዋል «ሃውርህ እና እኩይ ድርጊትህ አያዘናጋህ አላህ ከሁሉም የከፋ ፍ የሆነውን የኢብሊስን ዱዓ አንኳ ተቀብላሏል ስለሆነም በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ከአላህ እዝነትና ይቅርታ ተስፋ አትቁረጥ ከከህደት ውጭ ከእዝነቱ የሚያስወጣህ ወንጀል የሉ አላህን እጅግ በሚወደው ነገር ታዘህዋል እርሱም አማን ነው እጅግ የሚጠላውን ወንጀል ማለትም ከህደትን ባለመቅረብም ታዘህዋል ገፅ በነዚህ በሁለቱ መካከል ሆነህ የምትፈጽመውን ግድፈት ይምርህ ዘንድ ለምነው ኢብሊስ በሁሉም አቅጣጫ በፊት በኋላ በቀኝ በግራ እንደሚመጣ ሲናገር «በላይ በኩል እመጣባቸዋለሁ አላለም ባንተ እና በአምላከህ መካከል ግርዶ ሊሆን ፈጽሞ አይችልም ስለዚህም ጉዳይህን ወደ አላህ አንሳ አስተማማኝ አቅጣጫና መንገድ ከላይ በኩል ያለው ብቻ ነው ጅማራህ አላህን መታዘዝ በመካከላቸው ወንጀል ቦታ የለውም ፍጻሜህም አፈር እስከሆነ ድረስ ኢብን አባስ እውነት ብለዋል ኢብሊስ የሰውን ልጅ የማጥመም እቅዱን ሲነድፍ እንዲህ ብሷል አ አሄ ይ። እርሱም ከአላህ ጋር ስርዓት ማጣት የተንጸባረቀበት ነው «አምላኬ ሆይ ያጠመምከኝ አንተ ነህ ሲል አላህን ወንጅሎታል አንዳንድ ሰዎች ይህን የኢብሊስ እኩይ ሐሳብ ይጋራሉ አላህ ቢሻ እሰግዳለሁ ሂጀብም አደርጋለሁ ይላሉ ሌሎቹ ደግሞ ጥሩ ሰው መሆን አፈልግ ነበር ግና አላህ በጎ አልሻልኝም ከንቱ አደረገኝ ይላሉ ይህ የኢብሊስ አስተሳሰብ ነው። ድሎት ብቻ በጀነት ውስጥ ሁላችንም የምንዘነጋው አንድ ጸጋ አለ አለመታረዝ ወንዶችም ሆነ ሴቶች ወደ ጀነት ሲገቡ አላህ ስለሚያለብሳቸው ከውስጧ አይራቆቱም የሰው ልጅ መራቆትን ያወቀው የአላህን ትእዛዝ የጣሰ ጊዜ ነው የሰው ልጅ ስልጣኔ ከአላህ በራቀ ቁጥር የመራቆት ባህል እየጨመረና እየተስፋፋ ይሄዳል አላህ አደምን ጀነት ውስጥ እንዲኖሩ ፈቅዷል ግና ብቻቸውን አልተዋቸውም ባለቤታቸው ሐዋእ አብራቸው እንድትሆን አደረገ ሁላችንም ከባለቤቶቻችን ጋር ጀነት መግባት እንሻለን ስለዚህም በጀነት ውስጥ የአደምን የብቸኝነት ጨለማ ለገፈፈችለት እንስት ልዩ ትኩረት ልንሰጥ ይገባል አንዳንድ ወንዶች «ጀነት ስገባ ባለቤቴ አብራኝ አንድትሆን አልፈልግም በዱንያ ውስጥ ከርሷ ጋር የሆንኩት አንሶኝ ሲል ይደመጣል አባባሉ ገፅ በመካከላቸው ያለው ፍቅር ዱንያ ከማለቋ በፊት ተንጠፍጥፎ ማለቁን ያረዳል ይህ እንዳይሰማህ ተጠንቀቅ አላህን የሚታዘዙ ተጋቢዎችን ቤት አላህ በዱንያም በጀነትም ውስጥ በፍቅር ያደምቀዋል በባልና ሚስት መካከል ያለውን ፍቅር እና መተዛዘን አላህን ከመውደድና ከመታዘዝ ይበልጥ የሚያድሰው ነገር የለም የዓሊይን አንድ ገጠመኝ ላጫውትህ። አደምና ሐዋእ ዛፏን አንድ ጊዜ በመቅመሳቸው ብቻ አላህ ተቆጣባቸው ከወንጀል ላይ ወንጀል እያነባበረ በሚፈጽም ሰው ላይስ ቁጣው ምን ያህል ይሆናል ግና በሩ ክፍት ነው ያንተን መመለስ ይጠባበቃል ገፅ ከዚያም ለአደምና ሐዋእ ውስጥን የሚቆጠቁጥ ጥያቄ ቀረበላቸው አላህ እንዲህ ብሏል ርጩ ቅሌ ዴ ዖ ጻ ን ሒጮኡ ዲዴ ይ ዲሩ ኀ ኔ ን ኣኣ ን «ኣጌታቸውም ይህችን ዛፍ እንዳትነኩ አልከለከልኳችሁም ሰይጣንም ግልጽ ጠላታችሁ መሆኑን አልነገርኳችሁም ነበር። አደም ሆይ።